Your cart is currently empty!
ሲንቄ ባንክ ያገለገለ የአሉሚኒም ፓርቲሽን፣ መስኮት በር እና የዘር ፍሬሞችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Aug 17, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 013/2017
ሲንቄ ባንክ ያገለገለ የአሉሚኒም ፓርቲሽን፤ መስኮት በር እና የበር ፍሬሞችን ከዚህ በታች በተሠመለከተው ዝርዝር መሠረት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር መሸጥ ይፈልጋል።
i.ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ፡ ገላን በሚገኘው የባንኩ መጋዘን
S/No |
List Of Items የንብረቱ ዝርዝር |
UOM መለኪያ |
Quantity ብዛት |
Bid initial price የጫረታ መነሻ ዋጋ |
1 |
Different Size Aluminum partition with/without glass |
Pcs |
196 |
908,461.87 |
2 |
Different Size Aluminum door frame |
Pcs |
27 |
134,621.46 |
3 |
Different Size Aluminum doors with/without glass |
Pcs |
28 |
87,710.00 |
4 |
|
Pcs |
6 |
8,289.00 |
Total |
1,139,082.33 |
ii. ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ፣ ቡራዩ ከታ በሚገኘው የባንኩ መጋዘን
S/No |
List Of Items የንብረቱ ዝርዝር |
UOM መለኪያ |
Quantity ብዛት |
Bid initial price የጫረታ መነሻ ዋጋ |
1 |
Different Size Aluminum partition with/without glas |
Pcs |
174 |
899,974.69
|
2 |
Different size Aluminum window with glass |
Pcs |
36 |
49,733.47
|
3 |
Different Size Aluminum door frames |
Pcs |
36 |
179,495.28
|
Total |
1,129,203.44 |
1. ካዛንቺስ በሚገኘው የሲንቄ ባንከ ዋናው መ/ቤት (ኦዳ ታወር) 5ኛ (አምስተኛ) ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት 15% ታሕታን ጨምር ብር 500 (አምስት መቶ) ብቻ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ።
2. ንብረቱን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 22/12/2017 (ነሐሴ 22/2017) ዓ.ም ድረስ ከላደ በተገሰፀው አድራሻ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይቻላል።
3. ተጫራቾች መጫረት የሚፈልጉትን ንብረት የጫረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም 25% በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ሠነድ (CPO) በማቅረብ መወዳደር ይቻላል።
4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ተእታን (ተጨማሪ እሴት ታክስ) የሚያካትት ወይም የማያካትት ስሰመሆኑ በግልጽ ማስፈር አለባቸው።
5. አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ10 (አሥር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። ይህ ባይሆን ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ የማይመለስበት ሲሆን ጨረታውን ላላሸነፉ ተጫራቾች ግን ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ይመለስላቸዋል።
6. ተጫራቾች ንብረቱን የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መ/ቤት ንብረት አሰተዳደር ዋና ክፍል ኦዳ ታዎር 5ኛ ፎቅ ሳይ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 23/12/2017 (ነሐሴ 23/2017) ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ደኖርባቸዋል።
7. ጨረታው በ 23/12/2017 (ነሐሴ 23/2017) ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀኑ 4፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወደም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
8. ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል።
9. ባንኩ ንብረቱን ስመሽጥ የተሻስ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በካፊስም ሆነ ሙሉ በሙስ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
10. ለበለጠ ማብራሪያ ሲንቄ ባንክ ዋና መ/ቤት በስልከ ቁጥር 011 557 1099 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።