ኦሮሚያ ባንከ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Aug 17, 2025)

 Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ባንከ በአዋጅ ቁጥር 97/90 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት

አበዳራው

ቅርንጫፍ

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታዉ ቀን፣ ሰዓት እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ

 

ጨረታው የወጣው

ከተማ ክ/ከ/ወረዳ/ቀበሌ

የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር

 

የቦታ/የቤቱ ስፋት በካ ሜ/ሄክ

1

/ሪት ከነዓን ገብሩ ገብረማርያም

ተበዳሪው

 

የጋራ መኖሪያ ቤት

 

ቢፍቱ

ሸገር ከተማ ኮዬ ፈጪ ክ/ከተማ (ቱሉ ዲምቱ)

OR0000709023433270002

72.03

3,911,733.00

 

13/01/2018 ዓ.ም ከ 4፡00-5:00

 

ለሁለተኛ ጊዜ

 

2

አቶ አብርሃም መንግስቱ መከቦ

 

ተበዳሪው

 

የጋራ መኖሪያ ቤት

ቢፍቱ

ሸገር ከተማ ኮዬ ፈጪ ክ/ከተማ (ቱሉ ዲምቱ)

OR0000709023473130111

 

56.23

 

3,911,733.00

 

በ13/01/2018 ዓ.ም ከ5:00-6:00

 

ለሁለተኛ ጊዜ

 

3

ለቡ ኮንስትራክሽን እና ፕርንቲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

አቶ መሳፍንት ሸዋረጋ ገብሬ

የመኖሪያ ቤት (G+2)

ሀዊ

 

አዲስ አበባ ከተማ ን/ስ ላፍቶ /ከተማ ወረዳ 02

01/85/20227/00

 

94

 

13,000,000.00

 

በ14/01/2018 ዓ.ም ከ4:00-5:00

ለአራተኛ ጊዜ

 

4

የመኖሪያ ቤት

አዲስ አበባ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 05

Pካ197059/09

 

200

 

8,011,570.46

 

በ14/01/2018 ዓ.ም ከ5:00-6:00

ለአራተኛ ጊዜ

 

5

አቶ አማረ ሚደክሳ ዋቀዮ

/ አዳነች ወንጀሎ ወይሞ

የመኖሪያ ቤት ህንፃ (G+2)

ጉለሌ

ሸገር ከተማ ፉሪ ክ/ክተማ ጨፌ ከራቡ ወረዳ

 

L/S/942/97

 

160

13,934,305.01

 

14/01/2018 ዓ.ም ከ9:00-10፡00

 

ለአምስተኛ ጊዜ

6

አቶ ሺፈራ አንበሴ ቢሎ

ተበዳሪው

የንግድ ቤት

ደምቢ ዶሎ

ኦሮሚያ ክልል ቀለም ወለጋ ዞን ደምቢ ዶሎ ከተማ 07 ቀበሌ

14247/WL/15

 

148

4,508,398.85

 

በ13/01/2018 ከ4:00-5:00 ኦሮሚያ ባንክ ደምቢ ዶሎ ቅርንጫፍ ውስጥ

ለሁለተኛ ጊዜ

1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/.. በኦሮሚያ ባንክ ስም ሸሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕሰት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋልበጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ደመስስሳቸዋል

2. ተራ ቁጥር 1-5 ያሉ ንብረቶች ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ቦሌ መንገድ ኦሎምፒያ አካባቢ አምራን ሆቴል ጎን የኦሮሚያ ባንክ የህግ አገልግሎት የማገኝበት ናትሩት ሀውስ (ህንፃ) 9 ፎቅ ላይ የሚገኝ የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ባስዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ደካሄዳልባለ ዕዳዎቹ እና ታዛቢዎች ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡

3. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ስዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃልየጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ክፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራቾ ካልተለየ እስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልገሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል

4. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራቾ ስሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ 15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታልበተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘ ሲፒኦ ስባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ሰሚፈጠረው ልቦነት ይጠየቃል

5. በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈስገጩን ማስረጃ ስሟስቶ ስቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላሉ።

6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራቾ ንብረቱን በማስተሳሰር ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ገብር የሊዝ ክፍያ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዘሠሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል

7. ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካለ ከተመላሽ ብር ላይ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል

8. ተጫራቾች በጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ።

9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 ወይም 251919749020 ዋና /ቤት ሕግ አገልግሎት እና ለተራ .1-2 011-667-31-62 ኦሮሚያ ባንክ ቢፍቱ ቅርንጫፍ ለተ. 3-4 0114671158 ኦሮሚያ ባንክ ሀዊ ቅርንጫር፣ ለተ. 5 በ0112732015 ኦሮሚያ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ እና ለተ.. 6 በ0575550167 ኦሮሚያ ባንክ ደምቢ ዶሎ ቅርንጫ ደውለው መጠየቅ ይቻላል

10. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ኦሮሚያ ባንክ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *