Your cart is currently empty!
የገቢዎች ሚኒስቴር ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Aug 18, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
Invitation for Bid
MOR EAST ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ግዥ
Lot Information
- Procurement Reference Number: MoR-NCB-G-1116-2017-PUR
- Object of Procurement: MOR EAST ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ግዥ
- Description: MOR EAST ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ግዥ
- Award Type: Lot based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Procuring Entity: Eastern Addis Ababa Small Taxpayers Branch Office, Ministry of Revenue
- Clarification Request Deadline: Aug 19, 2025, 12:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Aug 19, 2025, 12:00:00 AM
- Terms and Conditions:
- ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ግዥ ለ250 ለሚሆኑ የመድረክ ታዳሚዎችን የሚያስተናግድ ምቹ የሆነ አዳራሽ ያለው ፤
- እስክሪኑ ግልፅና በደንብ የሚታይ ፤ቆንጆ የድምፅ ሲስተም ፤
- መግቢያና መውጫው የማያጨናንቅ ለVIP የመስተንግዶ አገልግሎት የቡና መስተንግዶ (coffee ceremony) ያለው ፤
- ለአካል ጉዳተኞች ምቹ የሆነ ቆንጆ ሪፍርሽመንት እና አንደኛ ደረጃ የምሳ ብፌ ለእንግዶች የሚሰጥ 250 ፍሬ አበባ ፤
- ሁለት ትልቁ እና ሶስት መካከለኛ ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ ክብ አበባ ማስታወሻ ደብተር እና እስክርቢቶ ማቅረብ የሚችል ሆቴል መሆን አለበት።
- መስሪያቤቱ ጨረታውን በሙሉመ ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።