በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብ/ዞን የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የእንስሳት መድሃኒት፣ እና የእንስሳት ህክምና አላቂ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 19, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2018

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ /ዞን የአርጡማ ፉርስ ወረዳ ገንዘብ /ቤት አገልግሎት  ለሚሰጣቸው ለወረዳው ሴክተር /ቤቶች 2018 በጀት አመት የተጠቃለለ ግዥ ከዚህ በታች በተቀመጡት የጨረታ ሰነድ የሎት ምድብ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1 የመኪና ጎማ ግዥ፣
  • ሎት 2 የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ፣
  • ሎት 3 የእንስሳት መድሃኒት ግዥ፣
  • ሎት 4 የእንስሳት ህክምና አላቂ ዕቃዎች ግዥ፣

ዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች

  1. በሚወዳደሩበት ዘርፍ የዘመኑ ግብር የከፈሉና የተሟላ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. TIN No ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም የንግድ ምዝገባ ቁጥርና የተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ሀሳብ መስጫ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን እና ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈር ይኖርባቸዋል፡፡
  5. የጨረታው ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሸያ ማድረግ አይቻልም፡፡
  6. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞከሩ ተጫራቾች ከጨረታው ውጭ ሆኖ ለወደፊት በመንግስት የሚወጣ ጨረታ እንዳይሳተፉ ሊደረግ ይችላል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከዋና ገንዘብ ያዥ ማግኘት ይችላሉ
  8. የሚገዙትን ማቴሪያሎች ዝርዝር መግለጫ (እስፔስፊኬሽን) በጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡
  9. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ፤ የጨረታ ማስከበሪያ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በመቀበያ ደረሰኝ በአ///ገንዘብ /ቤት በምርጫቸው በአንዱ ከዋና /original/ የመወዳደርያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን ብቻ ለብቻ ከሁሉም የንግድ ማስረጃዎቻቸው ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  11. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 13/12/2017 . እስከ 27/12/2017 . ድረስ ለተከታታይ 15 ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን 16 ኛው ቀን ማለትም 28/12/2017 . 400 ሰዓት የሚታሸግ ይሆናል።
  12. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ቀን ማለትም 28/12/2017 . ከጠዋቱ 430 በአ///ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር 01 በግልፅ የሚከፈት ሲሆን ምናልባት 16ኛው ቀን የህዝብ በዓል ወይም ከመንግስት የስራ ቀን ውጭ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  13. ተጫራቾችጨረታው በሚከፈትበትሠዓትየንግድፍቃድናሁሉንምማስረጃዎቻቸውን ኦርጅናሉንና የማይመለስ አንድ አንድ ኮፒ ጋር ይዘው መገኘት አለባቸው፡፡
  14. /ቤቱ ግዥውን የሚፈጽመው በሎትም ሆነ በተናጠል አማራጩን ይዞ በጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸውን አረጋግጦ የመረጣቸውን ብቻ ሲሆን ከሚፈለጉት እቃዎች መካከል ለከፊሎቹ ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል፡፡
  15. /ቤቱ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 033 449 0061 ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ።

አድራሻን ጨፋ ሮቢት ከተማ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው መስመር 300 / ላይ እንገኛለን።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብ/ዞን

የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ /ቤት 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *