አፍሪካን ትራንስፖርት አ.ማ የ2017 ዓ.ም የሂሳብ መዝገብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ በሚመለከተው አካል ፍቃድ የተሰጠው የታወቀ የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂ ድርጅት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


2merkato.com(Aug 18, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ቀን 12/12/2017
ደ.ቁ.AF/015/17

የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቅያ

ድርጅታችን አፍሪካን ትራንስፖርት አ.ማ የ2017 ዓ.ም የሂሳብ መዝገብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚያስፈልግ በሚመለከተው አካል ፍቃድ የተሰጠው የታወቀ የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂ ድርጅት አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል:: በመሆኑም አስፈላጊ ተጨማሪ መረጃዎችን በስልክ ቁጥር 09 10 028 900 ላይ በመጠየቅ በዚሁ ስልክ ዋትሳአፕ ላይ ስራውን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልጋችሁ ጊዜ እና የገንዝብ መጠን በመግለፅ ይህ የጨረታ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ ፕሮፎርማ እንድታስገቡ እንገልፃለን::

 

 

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *