ኢት-ኢንክሉሲቭ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ አክሲዮን ማህበር ከ2018 – 2020 ዓ.ም ያለው ሂሳብ ኦዲት የሚያደርግለትን የውጭ ኦዲተር መቅጠር ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 19, 2025)

 Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢት-ኢንክሉሲቭ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ አክሲዮን ማህበር በ35 የአነስተኛ ፋይናንስ ተቋማት የተቋቋመ በጋራ የፋይናንስ ቴከኖሎጂ አቅርቦትና አስተዳደር ላይ የተሰማራ ማህበር ነው:: ማህበሩ ከ2018 – 2020 ዓ.ም ያለው ሂሳብ ኦዲት የሚያደርግለትን የውጭ ኦዲተር መቅጠር ይፈልጋል። በዚህም መሰረት:

  1.  የታደሰ የአገልግሎት ፈቃድ ያላቸው፣
  2.  ከሚመለከታቸው የመንግስት ባለስልጣን አገልግሎቱን ለመስጠት እንዲችል ፈቃድ የተሰጣቸው፣
  3.  የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት የሚያቀርቡ፣
  4. የአገልግሎት ምዝገባ ፈቃድ፣
  5.  የኦዲት የሥራ ልምድ ያላቸው ስለመሆኑ ማረጋገጫ የሚያቀርቡ ይሆናሉ።
  6.  በCPO 10,000.00 ብር ማስያዝ ይኖርባችኋል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ። ተወዳዳሪዎች ከላይ የተመለከተውን መረጃ በመያዝ ቦሌ ማተሚያ ፊት ለፊት ዳሙ ሆቴል ወረድ ብሎ በኢትዮጵያ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋማት ማህበር (AEMEl) ህንጻ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 በመቅረብ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ በመግዛትና ማስረጃዎቻቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የቴክኒከና ፋይናንስ ማስረጃዎቻቸውን በመሙላት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል። ጨረታው በነጋታው ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተከፍቶ መረጃው ለሚመለከታቸው ይተላለፍላቸዋል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0115573505/0902503408

ኢት-ኢንክሉሲቭ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ አክሲዮን ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *