Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Aug 19, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ
የጨረታ ማስታወቂያ
- ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 984
- ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 14,735,440,000
- ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ነሐሴ 14 ቀን 2017 ዓ.ም
- የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣
የሰነዱ ዓይነት |
የገንዘብ ልክ |
የሚከፈልበት ጊዜ |
የ 28 ቀን |
294,705,000 |
መስከረም 7 ቀን 2018 ዓ.ም |
የ 91 ቀን |
4,420,630,000 |
ህዳር 10 ቀን 2018 ዓ.ም |
የ 182 ቀን |
5,894,185,000 |
የካቲት 11 ቀን 2018 ዓ.ም |
የ 364 ቀን |
4,125,920,000 |
ነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም |
5. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል።
6. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል።
7. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል።
8. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ነሐሴ 14 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት
9. የጨረታ ውጤት ነሐሴ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ይገለጻል።
10. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው።
11. ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ