የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ሞተር ሳይክሎች እና ገልባጭ ባጃጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 20, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ /ጽ/ ቤት በስሩ ላሉ መሥሪያ ቤቶች የሚውሉ ሞተር ሳይክሎች እና ገልባጭ ባጃጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጕ፡ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ስለ ዕቃዎቹ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 150 (አንድ መቶ ሃምሳ) ብር ብቻ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በምስ/አዘ/በር ወረዳ /ቤት ቢሮ ቁጥር 19 ድረስ በመምጣት ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀም  ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነድ መግዛት ትችላላችሁ።

በዚህ ጨረታ ስመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. የእቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ተጫራቾች ለጨረታው ማስረከቢያ /CPO/ 20,000 ብር ማቅረብ የሚችሉ፣
  5. ተጫራቾች በጨረታው ያሸነፉትን እቃ ምስ/አዘ/ ወፋ/ጽ/ ቤት ገቢ ማድረግ አለባቸው።
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ የትራንስፖርት፣ የማስጫኛና የማውረጃ ጨምሮ በጨረታው ሰነድ ላይ በመሙላት ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው ቢጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. አንዱ ባቀረበው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
  8. ጨረታው በ15ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽን ከቀኑ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ይከፈታል።
  9. በተጫራቾች ተሞልተው የሚቀርቡ ፋይናጓል ዋጋዎች በግልጽና በጥራት የሚታዩና ስርዝ ወይም ድልዝ ያልሆኑ መሆን አለባቸው።
  10. ተጫራቾች በሚፈልጉት ዕቃ ላይ መወዳደር ይችላሉ ሆኖም ለአንድ ዕቃ ከተጠየቀው ብዛት አሳንሶ ማቅረብ አይቻልም።
  11. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የጣረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  12. ወረዳው ከአዲስ አበባ ርቀቱ 221 ኪሎ ሜትር ሲሆን 176 ኪሎ ሜትር አስፓልት እና 45 ኪሎ ሜትር ፒስታ መንገድ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 09 21 33 86 96 / 09 33 62 02 20

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መ/በስልጤ ዞን የምስራቅ

እዘርነት በርበሬ ወረዳ //ቤት

ቂልጦ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *