Your cart is currently empty!
የብርሀን ጮራ ኮልፌ የገበያ አዳራሽ አክሲዮን ማህበር ለገበያ ማዕከሉ የውስጥ ሽንሻኖ የሚውል 3496 ካሬ ሜትር ደረቅ ጂፕሰም ብሎክ፣ የቻክ ጂፕሰም ዱቄት (በአፍሪካ) ብዛት 1,400 ከረጢትና 300 ኪሎ ግራም ቃጫ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 20, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
የብርሀን ጮራ ኮልፌ የገበያ አዳራሽ አክሲዮን ማህበር ለገበያ ማዕከሉ የውስጥ ሽንሻኖ የሚውል 3496 ካሬ ሜትር ደረቅ ጂፕሰም ብሎክ፣ የቻክ ጂፕሰም ዱቄት (በአፍሪካ) ብዛት 1,400 ከረጢትና 300 ኪሎ ግራም ቃጫ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ተጫራቾች ፡–
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤
2. የግብር ከፋይና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና የብር 10,000.00 (የአስር ሺህ ብር) ሲፒኦ አሠርተው ከላይ ከተዘረዘሩ ሰነዶችና ዕቃዎቹን ከሚያቀርቡበት ቫትን ያካተተ ዋጋ መግለጫ ጋር በፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ አክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
4. ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡
5. የጨረታው አሸናፊ ጥራታቸው ተጠብቆ የተዘጋጁ ከላይ የተዘረዘሩ ግብዓቶችን በራሱ ትራንስፖርትና የሰው ጉልበት አክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ድረስ አቅርቦ በተዘጋጀው ቦታ በስርዓት በማስቀመጥ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
6. አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
የብርሀን ጮራ ኮልፌ የገበያ አዳራሽ አክሲዮን ማህበር
(አጠና ተራ)