Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ የጨረታ ማስተካከያዎች አውጥቷል
Addis Zemen(Aug 20, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
1) ነሐሴ 5 እና 6 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በመጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የጨረታ ቁጥር LP/OT/03/SIG/2018 ላይ
- Lot (3) 4 Units of Electric Tow Tractors with 12 Units of flatbed Trailer and
- Lot (4) 4 Units of Heavy Duty Offset Disc Harrow were listed as a National Competitive Bid and have been cancelled from the above stated tender number and will be floated on Ethiopian Herald as an International Competitive Bid with PD procurement number FP/OT/04/SIG/2025.
ነሐሴ 5 እና 6 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ለጨረታ ቁጥር LP/OT/03/SIG/2018፡
1 unit of Cargo Truck with Carrying Capacity of 10-12 Ton በሚል የወጣው 1 Unit of Stake Flatbed with Minimum Carrying Capacity of 8 Ton በሚል ተስተካክሎ ይውጣልን።
2) ነሐሴ 6 እና 7 ቀን 2017 ዓ.ም በጨረታ ቁጥር LP/OT/04/SIG/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ግልፅ ብሔራዊ ጨረታ ማስታወቂያ ላይ
Please amend “Two units of Standard Chain Excavator” የሚለው ተሰርዞ “Two units of Track Type Hydraulic Excavator” በሚል ይውጣልን።
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/689aef1b0a538aba0e000001
https://tender.2merkato.com/tenders/689c38590a538a7a60000001