የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ለአይቪኮ ተሳቢ መኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Reporter(Aug 20, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ለአይቪኮ ተሳቢ መኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ ግለሰብ ወይም ድርጅት እና ማህበራት አስፈላጊው መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው መሣተፍ ትችላላቹ።
  2. ተጫራች ግለሰብ/ድርጅት የዘመኑ ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ (Clearance) ማቅረብ የሚችሉ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ Tin/ያለው /ሥራ ማህበራት ከሆኑ ከአደራጅ /ቤት የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ዋስትና ማቅረብ የሚችል።
  3. ተጫራቹ ዝርዝር የጨረታዉ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ዘውትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 200 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (C.P.O) ኦርጅናል 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር) እና ኮፒ ሰነድ በድርጅቱ ማህተም በአንድ ፖስታ ላይ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 14/12/2017. ጀምሮ (10) አስር የሥራ ተከታታይ ቀናቶች ዉስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ።
  5. ተጫራቾች ጨረታዉን ካሸነፉ የዉል ማስከበሪያ 10% ያስይዛሉ።
  6. ጨረታዉ በቀን 28/12/2017/ ከጠዋቱ 430 የሚዘጋ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቀኑ 28/12/2017. ከቀኑ 500 ሰዓት ይከፈታል።
  7. ለጨረታዉ የተያዘዉ ዋስትና ለተሸናፊዎቹ የጨረታዉ ዉጤት ሲገለፅ የሚመለስ ይሆናል።
  8. ተጫራቾች ሚወዳሩበትን ዕቃ ዋጋ ላይ ቫት ተጨምሮ ያለው ዋጋ እና ከቫት ውጪ ያለው ዋጋ መግለጽ ይኖርባቸዋል።
  9. ተጫራቾች የሚወዳሩበትን ዕቃ የፅሁፍ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  10. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።፤

አድራሻ፡

ቃሊቲ አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደዉ

በኦሮሚያ ዉሃ ሥራዎች ጎን

ስልክ፡-011 471 70 19/18/17

Physical Address:

Akaki kalit Sub city Around Kality Square Behind CCRDA,

Next to Oromia Water Works Construction Bureau, on the road of Hana Maryam in

Yergacheffe Coffee Farmers Cooperative Union Ltd

E-mail yirgacheffe@ethionet.et  P.O.BOX: 122641

TEL:+251(0)114-71-70-19/18/17 FAX: +251(0)114-71-70-10


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *