Your cart is currently empty!
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የተለያዩ ፓርኮችን ለማከራየት ይፈልጋል
2merkato.com(Aug 22, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን
ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ
የግዥው አይነት ፤– ሎት 1- የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳዳር ኮርፖሬሽ በውስጡ የሚያስተዳድራቸው በኮርደር ልማት የለሙ በካሳንችስ ፣መገናኛ ፣ ሽሮ ሜዳ፣ ግንፍሌ ፣ ሳር ቤት፣ ለቡ ፣ ጀሞ ፣ መካኒሳ ፣ ጀርመን አደባባይ ፣ 22 ማዞሪያ ፣ ለም ሆቴል አካባቢ ፣ ለሚኩራ ፣ ሰሚት ፣ አቦ ማዞሪያ ፣ ቄራ ፣ ጎሮ ፣ ሂልተን አካባቢ፣ ብስራተ ገብኤል ፣ አንበሳ ገራጅ ፣ ገርጂ መብራት ሀይል አካባቢ ፣ ገርጅ ኦቪድ ሪል ስቴት አካባቢ የሚገኙ የተለያዩ ፓርኮችን ለማከራየት
የግዥ መለያቁጥር:-ህ/መ/ፓ/ኮ 01/2017
ጨረታው የሚዘጋበት ቀን 22/12/2017 ዓ.ም ከቀኑ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ በ4፡30 ይከፈታል ፡፡
አዲስ አበባ