Your cart is currently empty!
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025)
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የዋሱ ስም |
ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ |
የሚሸጠው ንብረት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት
|
ካርታ ቁጥር እና የቦታ ስፋት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ
|
የጨረታ ሽያጭ ቀን |
ሰዓት |
1 |
አቶ ግዛቸው አሥራት |
አቶ ጉተማ ካቢቴ |
አደአበርጋ ቅርንጫፍ |
ቤት
|
አደአበርጋ ወረዳ ሙገር ከተማ 01 ቀበሌ |
ቤት
|
ካርታ ቁጥር WBILMM/1079/14 |
300,000 (ሦስት መቶ ሺህ ብር)
|
መስከረም 13/2018 |
4:00
|
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ / ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ5 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አዳበርጋ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የሥራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 0911653248 /0912674809 መደወል ይችላሉ።
የቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ