Your cart is currently empty!
ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Aug 22, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የዋሱ ስም |
ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ |
የሚሸጠው ንብረት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት |
የካርታ ቁጥርና የቦታ ስፋት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ሽያጭ ቀን |
ሰዓት |
1 |
አቶ ቶለሳ ሂንሰርሙ |
አቶ ቶለሳ ሂንሰርሙ |
ሻምቡ ቅርንጫፍ |
ቤት |
ሻምቡ ከተማ ዐ1 ቀበሌ |
ቤት |
የካርታ ቁ 21/WBILM/04-2011 የቦታ ስፋት በካሬ 160 |
224,504 (ሁለት መቶ ሀያ አራት ሺህ አምስት መቶ አራት ብር) |
መስከረም 13/2018 ዓ.ም |
4:00 ሰዓት |
2 |
ወ/ሮ ማላሱ በየነ |
አቶ ዳኖ ሮሮ |
ሻምቡ ቅርንጫፍ |
ቤት |
ሻምቡ ከተማ ዐ2 ቀበሌ |
ቤት |
የካርታ ቁ 592/99 የቦታ ስፋት በካሬ 200 |
82,183 (ሰማኒያ ሁለት ሺህ አንድ መቶ ሰማኒያ ሶስት ብር) |
መስከረም 13/2018 ዓ.ም |
4:00 ሰዓት |
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
3- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሻምቡ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የሰራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
4- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍና።
5- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 09 10 70 36 07 / 0910 60 39 50 መደወል ይችላሉ።
ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ