Your cart is currently empty!
ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Aug 22, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የሐራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል::
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የዋሱ ስም |
ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ |
የሚሸጠው ንብረት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት |
ካርታ ቁ. እና የቦታ ስፋት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ሽያጭ ቀን |
ሰዓት |
1 |
አቶ ዋቅጅራ ታሪኩ |
ካርታ ባለቤት 1ኛ ሮብለን ታሪኩ እና ዋቅጅራ ታርኩ 2ኛ. ወ/ሮ ለሊሴ በዳሳ |
ባኮ ቅርንጫፍ |
ቤት |
ባኮ ከተማ ቀበሌ 01 |
ቤት |
1. የካርታ ቁጥር BU/M/B/873/14 የቦታ ስፋት በካሬ 200 2. የካርታ ቁጥር BU/M/B/725/2014 የቦታ ስፋት በካሬ 200 |
238,640 (ሁለት መቶ ሰላሳ ስምንት ሺህ ስድስት መቶ አርባ ብር ብቻ) |
መስከረም 13/2018 ዓ.ም |
4:00 |
1- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::
3- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ባኮ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
4- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::
5- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0910 703 607/ 0917 811 612 መደወል ይችላሉ::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ