Your cart is currently empty!
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞኑ ስር ለሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ጎንደር ከተማ ውስጥ በመንግስት የስራ ሰዓት መውጫና መግቢያ የሰርቪስ (የትራንስፖርት) አገልግሎት የሚሰጡ 44 ሰው እና ከዚያ በላይ መያዝ የሚችል የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል መያዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞኑ ስር ለሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ጎንደር ከተማ ውስጥ በመንግስት የስራ ሰዓት መውጫና መግቢያ የሰርቪስ (የትራንስፖርት) አገልግሎት የሚሰጡ 44 ሰው እና ከዚያ በላይ መያዝ የሚችል የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል መያዝ ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-
- በዘርፉ የሚመለከተውን ህጋዊ የንግድ ፍቃድና አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችን ማቅረብ የምትችሉ
- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 20 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ።
- የጨረታውን አጠቃላይ ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ እና ማስታወቂያ ላይ ይገኛል።
- ጨረታው ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከተያያዘው ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ
በስልክ ቁጥር 058111-1309/0420
ፋክስ ቁጥር 058111-20 41 መደወልና ፋክስ ማድረግ ትችላላችሁ።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ