Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዲሪ~ማሻ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ሥራ የተለያዩይ መሣሪያዎችን በቁርጥ ዋጋ በግልጽ ጨረታ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዲሪ~ማሻ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ሥራ የተለያዩይ መሣሪያዎችን በቁርጥ ዋጋ በጨረታ ቁጥር ዲ/ማ/መ/ግ/ኘ ጨ-003 አወዳድሮ ለመከራያት ስለፈለገ ከታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ መከራየት ይፈልጋል
ተ/ቁ
|
የተሸከርካሪው አይነት |
የተሸከርካሪው አቅም
|
ብዛት
|
|
1 |
ቼን ኤክስካቫተር ባለ ጃክ ሀመር
|
≥170 HP |
3 |
የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ ከ 2007 ጀምሮ |
2 |
ቼን ኤክስካቫተር ባለ አካፋ
|
የአካፋ መጠን ≥ 1.3 M3
|
5 |
የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ ከ 2000 ጀምሮ
|
3 |
ኤክስካቫተር ባለጎማ
|
የአካፋ መጠን ≥1M3
|
2 |
|
4 |
ሎደር
|
የአካፋ መጠን ≥2.75 M3
|
4 |
|
5 |
ግሬደር (Grader)
|
≥165 HP
|
4 |
|
6 |
ሮለር
|
≥14 Ton
|
4 |
|
7 |
ገልባጭ መኪና(Dump Truck)
|
≥ 16 M3
|
35 |
|
8 |
ዶዘር (Dozer)
|
HP > 285
|
5 |
|
9 |
(የውሃ ቦቴ)Water Truck
|
≥ 12000 ሊትር Automatic or Manual Spraying /Sprinkling
|
2 |
በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያለውን ሁኔታ በሟሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል፡፡
- በ 2017 ዓ.ም ለዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የአቅራቢነት ምዝገባ፣ እና ከገቢ ግብር እዳ ነጻ ማስረጃ ጨረታው እስከሚገባበት ቀን የሚያገለግል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን መሣሪያዎች በመግለጽ የቁርጥ ዋጋ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለማከራየት ተዛማጅ ማስረጃቸውን ሁሉንም ኮፒ በማድረግ እንድትሳተፉ ዲሪ ማሻ መንገድ ፕሮጀክት የግዥ አቅርቦት እና ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ ቢሮ ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን ጳጉሜ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ ነው፡፡
- ተጫራቾች አላስፈላጊ ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበት ቅጽ ሞልተውና ፈርመው ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ለማቅረብ ፊቃደኛ መሆን አለባቸው፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር
ዲሪ-ማሻ መንገድ ፕሮጀክት
የግዥ አቅርቦት እና ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ ቢሮ
ዲሪ-ማሻ
ስልክ ቁጥር 09 10 00 90 79