Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሱቅና ካፊቴሪያ ለመሳሰሉት ኪራይ አገልግሎት የሚውሉ ክፍት ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ-003/2018
ተቋማችን የሱቅና ካፊቴሪያ ለመሳሰሉት ኪራይ አገልግሎት የሚውሉ ክፍት ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO) |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
1 |
የሱቅ ኪራይ አገልግሎት |
50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር) |
ጳጉሜ 03 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ጳጉሜ 03 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
1. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ፒያሳ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሕንፃ ምድር ላይ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 25 በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
2. አድራሻ፡- ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ፡- ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል ስልክ ቁጥር 011 126 6605/ 011 156 0148
3. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና “ETHIOPIAN ELECIRC UTILITY” በሚል መሆን ይኖርበታል፤
4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፣ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
6. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት