Your cart is currently empty!
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Civil Work Materials for Building Maintenance
Government(Aug 22, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
Invitation to Bid
LOT-14 Procurement of Civil Work Materials for Building Maintenance (GS-2018)
Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0109-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods
Market Type: National
Procurement Method: Open
Procurement Classification Code:
Lot Information
- Object of Procurement: LOT-14 Procurement of Civil Work Materials for Building Maintenance (GS-2018)
- Description: LOT-14 Procurement of Civil Work Materials for Building Maintenance (GS-2018)
- Lot Number: 1
- Clarification Request Deadline: Sep 1, 2025, 5:00:00 PM
- Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
- Site Visit Schedule: Not Applicable
- Bid Submission Deadline: Sep 9, 2025, 10:00:00 AM
- Bid Opening Schedule: Sep 9, 2025, 10:30:00 AM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 200
Eligibility Documents:
Legal Qualification |
|
Factor |
Criteria |
Conflict of interest |
No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3 |
VAT registration certificate for Domestic Bidders |
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii) |
Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders |
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii) |
Valid business license |
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i) |
Technical Qualification |
|
Factor |
Criteria |
Submission of Delivery and Completion Schedule |
Bidder has to submit Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements |
Major relevant contracts successfully completed |
Bidder has to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information about major relevant contracts successfully completed in the number and period specified in the BDS |
Submission of Certificates of satisfactory execution of contracts |
Bidder has to submit Certificates of satisfactory execution of contracts provided by contracting parties to the contracts successfully completed in the period and budget as specified in the BDS Clause 16.3 |
Submission of Description of the organization of the warranty offered |
Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23 |
Submission of Manufacturer Authorization Letter |
Bidder has to submit Manufacturer Authorization Letter in accordance with ITB Clause 5.6 |
Completion of Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form |
Bidder has to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements and submit the following mandatory attachments |
Bid Security Amount: 280,000 ETB
Bid Security Form For MSE: Bank Guarantee,
Bid Security From for Foreign Bidders: Bank Guarantee,
Bid Security Form For Local Bidders: Bank Guarantee,
Notice:
- Terms and Conditions:
የጨረታ ቁጥር በመከ/ጠቅ/መም/ፋ/ሥራአመ/ዳይ/ግ/ቡድን 2018.ዓ.ም በሀገር መከ/ሚ/ር የጠቅ/መም/ፋይናንስ ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ግዥ ቡድን ስልክ ቁጥር 011 3174381 አ.አ ለ2018 የበጀት ዓመት ለክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ እና የጥገና እቃዎች ማለትም፡-(የሳኒታሪ እና የቧንቧ ዕቃዎች፣ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ ቁጥር MOD/GS/G/0014/2018 open አወዳድሮ ቀጥሎ የተቀመጡትን አስገዳጅ የግምገማ መስፈርቶች( Mandatory Technical evaluation Criteria በመጠቀም ከአሸናፊ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል LOT-14 Procurement of civil work materials for building maintenance(GS-2018 Reference Number MOD/GS/G/0014/2018 Mandatory Technical evaluation Criteria
- ተጫራች ድርጅቶች ላሸነፉት ዕቃዎች ጥራት ያለው ዕቃ የማቅረብ ግዴታ ያለባቸዉ ሲሆን አሸናፊ ሆነዉ ዉል በገቡበት የግዜ ገደብ ገቢ የማድረግ ግዴታ አለባቸው።
- መ/ቤቱ አሽናፊውን ድርጅት ለመምረጥ የሚጠቀምበት መንገድ የተሻለ ናሙና/Sample ፣ የተሻለ ጥራት፣በአጭር ጊዜ ማቅረብ የሚችል እና ዝቅተኛ ዋጋ ወዘተ ዋና ዋና መገምገሚያ ነጥቦች ናቸው።
- ተጫራች ድርጅቶች ማቅረብ የሚችሉት ዕቃ/አገልግሎት ግልፅ የሆነ የዕቃውን Brand, Model & Country Of Origin ማስቀመጥ አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራች ግልፅ ባልሆነለት ስፔስፊኬሽን /ዕቃ/ላይ ዋጋ መስጠት የለበትም።
- ተጫራች ድርጅቶች መስሪያቤቱ ናሙና/Sample ሙሉ በሙሉ እንዲቀርብላቸው የተጠየቁ ዕቃዎች በመሆናቸው ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ጠቅለው ማስገባት ግዴታ አለባቸው።
- መስሪያቤቱ ናሙና/Sample/ እንዲቀርብላቸው በተጠየቁ ዕቃዎች በቀረበው ናሙና /Sample የጥራት ደረጃ የሚገመገሙ ይሆናሉ።
- ማንኛውም ተጫራች ላሸነፋቸው ዕቃዎች/አገልግሎቶች ውል ከተዋዋለበትና ከተፈራረመበት ቀን ጀምሮ በገባው ውል መሰረት የማስረከብ ግዴታ አለበት።
- ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት ግዜ (Validity Date) ለ60 (ስልሳ) ቀናት መሆኑን ማወቅ አለበት።
- ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ በብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋማት ለጨረታ ዋስትና የሚሆን ሲፒኦ (CPO) ብቻ ሆኖ
- የተለያዩ ማለትም፡-(የግንባታ ዕቃዎች፣ ብር 280,000.00 (ሁለት መቶ ሰማኒያ ሺህ) የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው። በተጨማሪም የጨረታ ዋስትናውን (CPO) ሲያሰሩ“በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሚ/ር ዋናው መስሪያ ቤት” /MoND Head Office/ብለው ያሠሩ።
- የጨረታ ማስከበሪያው በጨረታው ለተሸነፉ ድርጅቶች የወደቁበት ምክንያት በፅሁፍ ተገልፆ የሚመለስ ሲሆን ለአሸናፊዎች ደግሞ አሸናፊነታቸው በፅሁፍ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) የስራ ቀናት ለመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና ከጠቅላላ ያሸነፉበት ዋጋ 10% በብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋማት ባንክ ሲ.ፒ.ኦ (C.P.O) ብቻ የምንቀበል ሲሆን ውል ሲፈርሙ ለጨረታ ዋስትና ያስያዙት ይመለስላቸዋል። አሸናፊው ድርጅት በፅሁፍ በተገለፁት ቀናት ውስጥ ውል መግባት ካልቻለ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲ.ፒ.ኤ (C.P.O) ለመንግስት ካዝና ገቢ ይሆንና የጨረታ ሂደቱን በማጓተት እና በመስራቤቱ ላይ ላደረሱት ጉዳት ተጫራቹ ተጠያቂ ሲሆን አጠቃላይ ሂደቱን ለግዥ ኤጀንሲ ሪፖርት ተደርጎ በግዥ አፈፀፀም መመሪያ የሚቀጣ ይሆናል።
- ለመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና (የውል ማስከበሪያ) ያስያዙትን ገንዘብ ንብረቱን /አገልግሎቱን በተቀመጠው የውል ጊዜ ገደብና የጥራት ደረጃቸውን ጠብቆ ገቢ መሆኑ ሲረጋገጥ የሚመለስ ሲሆን በውሉ መሠረት ካልተፈፀመ ግን ለመንግስት ካዝና ገቢ ይሆንና የጨረታ ሂደቱን በማጓተት እና በመስሪያቤቱ ላደረሱት ጉዳት ተጫራቹ ተጠያቂ ሲሆን አጠቃላይ ሂደቱን ለግዥ ኤጀንሲ ሪፖርት ተደርጎ በግዥ አፈፀፀም መመሪያ መሰረት የሚቀጣ ይሆናል።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ሂደት ለማዛባተ የሚሞክር ተጫራች ከጨረታው ውጭ ከመሆኑም በላይ ለወደፊቱም በሚንስቴር መ/ቤቱ ግዥ መሳተፍ እንደማይችልና ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያስያዘውን CPO ተቀጥቶ ለመንግሥት ገቢ ይሆናል።
- ማንኛውም ተጫራች ናሙና/Sample ባቀረበባቸው ዕቃዎች ዋጋ መስጠት ይኖርበታል።
- ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በቀረቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ለውጥ ማድረግ ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል እና ሌላ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ በመንተራስ ዋጋ መስጠት በፍፁም የተከለከለ ነው።
- በጨረታው አሸናፊ ሆኖ የተገኘ ድርጅት በውል አፈፃፀም ወቅት በምንም ዓይነት መልኩ የዋጋ እና ስፔስፊኬሽን ማስተካከያ (ለውጥ) ማድረግ የለበትም።
- ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበውን ናሙና/Sample በጨረታው አሽናፊ ከሆነ የታዘዘውን ንብረት ሙሉ በሙሉ ርክክብ አድርጎ ሲጨረስ የሚመለስ ሲሆን በጨረታው የተሸነፉት ተጫራቾች ሳምፕሎቻቸው ወዲያው የሚመለስ ይሆናል።
- ማንኛውም ተጫራች አሸናፊ መሆኑ ከተረጋገጠ በኋላ በክፍል 8 ልዩ የውል ሁኔታዎች በተገለፀው መሰረት ወደሚያስረክብበት ቦታ ላይ ያሉትን ማንኛውም የመጓጓዣ፣ የሙያተኛ ድጋፍ እና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎች ርክክቡ እስኪጠናቀቅ ድረስ ያለውን ወጪ በራሱ ይሸፍናል።
- ማንኛውም ተጫራች በዚህ የጨረታ ሰነድ ላይ የተመለከቱትን መመሪያዎች ሙሉ በሙሉ ማሟላት ካልተቻለው ለሚፈጠረው ማንኛውም ሁኔታ ኃላፊነቱን ተጫራቹ የሚወስድ ይሆናል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ/አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በመሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አሸናፊ ድርጅቶች በግዥ ማዘዣው ወይም በውሉ ላይ በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ዕቃውን/አገልግሎቱ በማስፈተሸ የማስረከብ ግዴታ አለባቸው። እንዲሁም የውል ጊዜ አሳልፎ ገቢ የሚያደርግ በየቀኑ 0.001 እየተሰላ ላሳለፉት ቀናት የሚቀጡ ሲሆን ጉዳቱ ካስያዙት የውል ማስከበሪያ ዋስትና ገንዘብ በላይ ከሆነ በግዥ መመሪያው መሰረት ተከሰው ኪሳራውን ማንኛውም ተጫራች አሸናፊ መሆኑ ተረጋግጦ ውል ከተፈረመበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በውል ቀኑ ሙሉ በሙሉ የማስረከብ ግዴታ አለበት።
- መስራያቤቱ ናሙና (Sample) በጠየቀባቸው ዕቃዎች ከጨረታ በሚከፈትበት ቀን( ቤቶች ካምፖች አስተዳደር በሚገኘው ቤት) ማስገባት የሚችሉ ሲሆኑ የመጫረቻ ሰነዳቸው ከላይ በተገለፀው የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት ይሆናል።
- መስሪያቤቱ በቴክኒካል ግምገማ ተመሳሳይ /እኩል ውጤት ያገኙ እና ተመሳሳይ /እኩል ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረቡ ድርጅቶች ለመለየት እና ለመምረጥ የሚጠቀምበት መንገድ e-GP ዕጣ ይሆናል።
- ተጫራች ድርጅቶች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች ከ20 ቀን ባልበለጠ ግዜ ውስጥ ጎፋ ካምፕ ውስጥ በሚገኘው ዋና ግምጃ ቤት ማስገባት መቻል አለባቸው።
Address:
- Procuring Entity: Defense Headquarter General Service Main Directorate , Ministry of Defense
- Country: Ethiopia
- Town: Addis Ababa
- Street: Torehayeloche
- Room Number: 4th c
- Telephone: +251113172009
- Email: jemu@223gmail.com
- Po Box: 1373
- Fax: 1373