በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ሕንፃ ግንባታ G+1 slab ድረስ የጉልበት ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ በጉልበት ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 23, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የግንባታ ጉልበት ዋጋ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017

በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ሕንፃ ግንባታ G+1 slab ድረስ የጉልበት ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ በጉልበት ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል።

ሆነም፡

  1. ደረጃቸው BC/GC 5 እና ከዚያ በላይ፣
  2. ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢና የታክስ መለያ ቁጥር ያላችሁ የሆናችሁ፣
  4. በዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ፣
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ) ማቅረብ የምትችሉ፣
  6. ተጫራቾች ለሥራው የተዘጋጀውን ጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 800 (ስምንት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ዘወትር በሥራ ቀናት በፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 05 ቀርበው መውሰድ ይችላሉ።
  7. የመጫረቻ ሰነዶቻችሁን ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ አንድ ኦሪጂናልና ሁለት ሁለት ኮፒ በማሸግና በአንድ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ጨረታው በወጣበት 22ኛው ቀን ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ እስከ 900 ሰዓት ማስገባት አለባቸው፡፡ ነገር ግን 22ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ በዛው ሰዓት 900 ሰዓት ታሽጎ 915 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

መረጃ፡-0916681144/0916101017አዲሎ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ልል መንግሥት በከምባታ ዞን የአዲሎ

ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *