Your cart is currently empty!
በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ሕንፃ ግንባታ አገልግሎት ላይ የሚውል የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 23, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር 002/2017
በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ሕንፃ ግንባታ አገልግሎት ላይ የሚውል
- የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎችን ለመግዛት
ተጫራቾች የሚያሟሉት፡–
- ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣
- የተጨማሪ እሴትታክስ ተመዝጋቢና የታክስ መለያ ቁጥር ያላችሁ
- በዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ፤
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ብቻ ማቅረብ የምትችሉ፤
- አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ መ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ አለበት።
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 800/ ስምንት መቶ ብር ብቻ በመክፈል ዘውትር በሥራ ቀናት በፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 05 ቀርበው መውሰድ ይችላሉ።
- የመጫረቻ ሰነዶቻችሁን ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ አንድ ኦሪጂናልና ሁለት ኮፒ በማሸግና በአንድ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ጨረታው በወጣበት በ16ኛው ቀን ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ እስከ 9፡00 ሰዓት ማስገባት አለባቸው፡፡ ነገር ግን በ16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ በዚያው ሰዓት 9፡00 ሰዓት ታሽጎ 9፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡– 0916681144/0916101017አዲሱ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን የአዲሱ
ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር
ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር
ዳይሬክቶሬት