የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


Addis Zemen(Aug 30, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት እነ / ንግስት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ መስፍን ግርማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ /ቤት በመ/ቁጥር/315638 30/9/2016 / እና በኮ///325203 16/11/2016 / በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት ፍርድ ያረፈበት ቤት 1 በለሚ ኩራ /ከተማ ወረዳ 2 የቤት ቁጥር 337-3 የሆነው ቤት የቦታው ስፋት 290 / በእነ ግርማ መኮንን እና ፀሀይ ከበደ ስም የተመዘገበ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 9,513,320 (ዘጠኝ ሚሊዮን አምስት መቶ አስራ ሦስት ሺህ ሦስት መቶ ሀያ ብር) ሆኖ የትራዛክሽን ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 27 ቀን 2018 / በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 930 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡ 2 በለሚ ኩራ /ከተማ ወረዳ 8 የቤት ቁጥር አዲስ የሆነው ቤት የቦታው ስፋት 175 / በግርማ መኮንን ዳኜ እና በጸሐይ ከበደ /መስቀል ስም የተመዘገበ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 10,249,675 (አስር ሚሊዮን ሁለት መቶ አርባ ዘጠኝ ሺህ ስድስት መቶ ሰባ አምስት ብር) ሆኖ የትራዛከሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 27 ቀን 2018 / በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 1000 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።

በግርማ መኮንን ዳኜ እና ፀሐይ የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬከቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናት ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬከቶሬት ሐራጅ ከፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመወሰድ ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን መነሻ ግምት 1/4ኛውን በንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ 1/4ኛው አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/አፈ// ስም CPO አሰርቶ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ ሙሉ ገንዘቡን 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት በጨረታ አሸናፊ የሆነ በጨረታ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ ሳያደርግ ቀርቶ በቀጣይ ጨረታ ተደርጎ ጨረታው ከበፊቱ ጨረታ ቀንሶ ከተሸጠ ገዥው በልዩነት ተጠያቂ ይሆናል፤ የፍ/አፈ/ዳይሬክቶሬት ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሐራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍ ባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን።

የፌ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *