በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Addis Lessan(Aug 30, 2025)

 Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ጽህፈት ቤት ስር ላሎት ጽህፈት ቤቶች የ2018 . 1 ዙርግልፅ ጨረታ የሚያስፈልጋቸውን

ሎት 1 የእስቴሽነሪ ዕቃዎች

 የጨረታ ማስከበሪያ  CPO  20,000.00

 ሉት 2. የፅዳት ዕቃዎች

 የጨረታ ማስከበሪያ CPO  20,000.00

 ሎት 3 የደንብ ልብስ እቃዎች

 የጨረታ ማስከበሪያ CPO…..20,000.00

 ሎት 4. የትራንስፖርት አገልግሎት 

 የጨረታ ማስከበሪያ CPO ….5,000.00

 ሎት 5. የግብርና ዘር ምርቶች

 የጨረታ ማስከበሪያ Cpo…5,000.00

 ሎት 6. የአዳራሽ ዲኮር  

  የጨረታ ማስከበሪያ CPO5,000.00

 ሎት 7 የደንብ ልብስ ስፌት   

   የጨረታ ማስከበሪያ CPO5,000.00

 ሎት 8 መስተንግዶ   

  የጨረታ ማስከበሪያ CPO5,000.00

ሎት 9 የህትመት ስራዎች   

የጨረታ ማስከበሪያ CPO5,000.00

ሎት 10 የኮምፒውተር ጥገና   

የጨረታ ማስከበሪያ CPO5,000.00

ሎት11 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና    

 የጨረታ ማስከበሪያ CPO5,000.00

ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡

  1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት //አስ/ኤጀንሲ ድህረ ገፅ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በየሎቱ ለይተው በልደታ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 ፋይናንስ /ቤት ስም ከጨረታው ሰነዶች አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ::
  3. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ከሆነ የአምራችነት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
  4. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 402 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ፋይናንስ /ቤት 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስረኛው ቀን 800 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ከቀኑ 830 ሰዓት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ፋይናንስ ጽቤት 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ለሎት 1 ለሎት 2 ለሎት 3 ለሎት 5 ለሎት 9 ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን በተራ ቁጥር በቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሰረት የተሟላ የፍላጎት መግለጫ ማዘጋጀትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጨምሮ እቃዎች በዝርዝር ማስገባት ይኖርባቸዋል ቫትን ያላካተተ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች እና ስርዝ ድልዝ ያለው ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ከጨረታ ውድድር ይሰረዛል ፡፡
  9. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መከፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም
  10.  አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  11.  መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ አድራሻ፡ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር /ቤት ተክለ ሀይማኖት ፔፕሲ ፋብሪካ አጠገብ

ስልክ ቁጥር 011 275 9171/ 011 275-9170

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የልደታ /ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ /ቤት