ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ የሆነ ባለ አንድ ወለልG+1 ቤት፣ ኮንዶሚኒየም ቤት፣ አገልግሎቱ ለኢንደስትሪ የሆነ ግንባታ በግልፅ ሐራጅ (ጨሪታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Sep 07, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ማስታወቂያ

ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨሪታ) አወዳድሮ ይሸጣል

ተራ .

የተበዳሪ ስም

የአስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ቤቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት

የይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር

የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር

 

ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

1

አስታ ትሬዲንግ /የተ/የግ//

ወይ ሰላም ዳኜ ሙሉሰው

ሕብር

 

አዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ /ከተማ ወረዳ 14 የቦታ ስፋት 134 ካሜ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ባለ አንድ ወለልG+1 ቤት

(ሊዝ/ዕጣ/00/41/02

 

21,493,553.00

ጥቅምት 10 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

2

አቶ ጁሀር ሰይድ እንድሪስ

አቶ ጁሀር ስይድ እንድሪስ

ጎላ ሰፈር

 

አዲስ አበባ ቦሌ ክስቶማ ወረዳ 10 የቦታ ስፋት 48.87 ካሜ፤ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ኮንዶሚኒየም ቤት

AA0000610074942590115

 

 

2,632,133.00

 

ጥቅምት 11 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00

 

3

አቶ ተሰማ እያኖ ሻመና

አቶ ተሰማ እያኖ ሻመና

ለቡ ላፍቶ

 

አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ /ከተማ ወረዳ 01 የቦታ ስፋት 175 .ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት

AA000080112118

 

20,346,579.00

 

ጥቅምት 12 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00

 

4

አቶ ቶማስ ጀማል

አቶ ቶማስ ጀማል

ጎፋ ማዞሪያ

አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 የቦታ ስፋት 37.71 ካ.ሜ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ኮንዶሚኒየም ቤት

ጎፋ09/2330/2001

3,537,267.00

 

ጥቅምት 13 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00

 

5

/ አበበች ሰንበታ አያኔ

/ አበበች ሰንበታ አያኔ

ሃያ አራት

አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ /ከተማ ወረዳ 03፣የቦታ ስፋት 121 ካሜ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት

A000060304484

11,450,814.00

 

ጥቅምት 14 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00

 

6

/ አበበች ሰንበታ አያኔ

ወይ ሀና ከፈለኝ ሞላ

ሃያ አራት

በኦሮሚያ ክልል ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01 የቦታ ስፋት 200 ካሜ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት

247/91/98

2,875,972.00

 

ጥቅምት 17 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00

 

7

አቶ ባይሳ ዱጋሳ ገቢሳ

/ ፈይኔ ተሾመ ገብረየስ

አምቦ

 

አምቦ ከተማ ቀበሌ 03 የቦታ ስፋት 304.50 . አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት

EMMLMBMA296/06

 

3,769,075.00

 

ጥቅምት 18 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00

 

8

ወሮ ሃና አማረ ካሳ

ወይ እነጉ ወርቁ ሻረው

ራስ ደስታ

 

ጎንደር ከተማ ኣዘዞ ጠዳ /ከተማ ቀበሌ 20 የቦታ ስፋት 4,790 . አገልግሎቱ ለኢንደስትሪ የሆነ ግንባታ

ኢፓልኮ/ጎን/42/11

32,760,452.00

 

ጥቅምት 21 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00

 

የሐራጅ ደንቦች፦

  1. የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ . (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (.. .) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ ከባንክ ክፍያ ማዘዣ (..) ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም
  2. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከቅርንጫፉ ወይም ከሕግ አገልግሎቶች መምሪያ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ዕለት ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላል
  3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ተበዳሪ እና አስያዥ ብቻ ናቸው ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆነ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኘበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ዕቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የሀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ የመተዳደሪያ ደንብ)፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት
  4. በተራ ቁጥር 1- 5 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚካሄደው የሕብረት ባንክ . ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ (ሕብር ታወር) 2 ፎቅ የሕግ አገልግሎት መምሪያ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው ከተራ ቁጥር 6 – 7 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ላይ ይካሄዳል በተራ ቁጥር 8 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚካሄደው ጎንደር ከተማ በሚገኘው የባንኩ አዘዞ ቅርንጫፍ ቢሮ ውስጥ ነው
  5. በተራ ቁጥር 8 ላይ የተመለከተውን ንብረት ብቻ ለሚገዛና የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መመዘኛዎች ለሚያሟላ ተጫራች በሚሰጠው ከፍተኛ ዋጋ ላይ ባንክ 50 (ሃምሳ በመቶ) ብድር ሊያመቻች ይችላል
  6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ስዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል
  7. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውነ ይመለስላቸዋል ከፍተኛ ዋጋ ለሰጠ ተጫራች ደግሞ ያቀረበውን ዋጋ ባንኩ ሲቀበለው ያሽነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ እንዲከፍል የሚገልፅ ደብዳቤ የሚሰጠው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል:በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል
  8. የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች የጨረታ አሸናፊ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ይከፍላል
  9. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  10. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ ህብር ቅርንጫፍ 0116 67 03 10 ጎላ ሰፈር ቅርንጫፍ : 011 1 26 22 07 ለቡ ላፍቶ ቅርንጫፍ 0114 19 90 61 ጎፋ ማዞሪያ ቅርንጫፍ፡– 0114 70 23 05′ሃያ አራት ቅርንጫፍ 0116 67 45 63 አምቦ ቅርንጫፍ፡ 0112 60 98 56 ራስ ደስታ ቅርንጫፍ 0111 26 68 04 (አዘዞ ቅርንጫፍ – 0582 11 06 35) ወይም የሕግ አገልግሎቶች መምሪያ 0114 70 03 15/47 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *