መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት Hydraulic Breaker(Jack Hammer) and Heavy and Light Vehicles Spare Parts and Loader spare parts ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Reporter(Sep 07, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 31/2017

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን Hydraulic Breaker(Jack Hammer) and Heavy and Light Vehicles Spare Parts and Loader spore ports ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

  •  ሎት 1: Hydraulic Brecker(Jack Hammer)
  •  ሎት  2: Heavy: Light Vehicles Spare Parts and Loader spare Parts( የከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች እና የሎዴር መለዋወጫ)

ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው& የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ መስከረም 05/2018 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አንውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ሀሙስ መስከረም 22/2018 ከረፋዱ 400 ሰዓት ተዘግቶ 410 የሚከፈት ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን፡

ማሳሳቢያድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ _ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል::

ማስታወሻ፡ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0911-04-38-43 መደወል ይቻላል::


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *