ስፋቱ 125 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


Addis Zemen(Sep 02, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

/ ባለመብት ወሮ ለምለም አሸናፊ እና በፍ ባለዕዳ / ፋንታዬ ሳልሳዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር/ 194905 30/3/2017ዓ.ም. እና በኮ/መ/ቁ/201568 በ25/5/2017 ዓ.ም. በ09/10/2017 ዓ.ም.  በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት ከየካ ከተማ ወረዳ 12 ከልል ውስጥ ተመዝግቦ የሚገኝ የቤት ቁጥር አዲስ በወ/ ፋንታዬ ላልላዬ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መኖርያ ቤት ፍርድ ያረፈበት ቤት በቁጥር YK103093856124634548 የተመዘገበ ካርታ ያለው የቦታው ስፋት በካርታቸው 125 . የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር  4,738,950 (አራት ሚሊየን ሰባት መቶ ሰላላ ስምንት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ብር) ሆኖ የትራክሽን ክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 30 ቀን 2018 . በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 430 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።

የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተሠርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የሥራ ቀናት በፌፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ከፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመውሰድ ለመጎብኘት የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራች በሚመሠረትበት ወቅት የንብረቱን መነሻ ግምት ¼ ኛውን በንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል። 1/4ኛው አስበልጦም ሆነ ሳንሶ  የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/አፈ/ዳ/ስም  CPO አሰርቶ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ ሙሉ ገንዘቡን 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት። በጨረታ አሸናፊ የሆነ በጨረታ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ ሳያደርግ ቀርቶ በቀጣይ ጨረታ ተደርጎ ጨረታው ከበፊቱ ጨረታው ቀንሶ ከተሸጠ ገዥው በልዩነት ተጠያቂ እንደሚሆን የፍፈይሬክቶሬት ንብረቱን በሕጋዊ መንገድ በሐራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍ ባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን።

የፌራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *