በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእምድብር ከተማ ሴክተር መ/ቤቶች የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእስቴሽነሪ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 03, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዢ መለያ ቁጥር፡ 001/2018

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእምድብር ከተማ ሴክተር /ቤቶች 2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእስቴሽነሪ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም፡

  1. በንግድ ዘርፉ የተሰማራቹህ ተወዳዳሪዎች የዘመኑን ግብር የከፈላቹሁ ህጋዊ የስራ ፈቃድ የምዝገባ ምስከር ወረቀት ቲን ነምበር/ እና/የቫት/ ምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላችሁ።
  2. ተጫራቾች የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት በኦን ላየን የተመዘገቡ eGP/Electronic Government procurement/ ማቅረብ የምትችሉ።
  3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታው ሰነድ በማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ የእምድብር ከተማ ገቢዎች /ቤት በመክፈል ሰነዱን በእምድ ብር ከተማ ፋይናንስ /ቤት ግዢ ክፍል በመምጣት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንታችሁ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅታችሁን ማህተምና ፊርማ በማድረግ ከላይ በተራ ቁጥር 1 ላይ የተዘረዘሩ ማስረጃዎች ኦርጅናል ሰነድና ኮፒ በተለያዩ በታሸጉ ፖስታች በማድረግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባችሁ።
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 /አስራ አምስት/ ቀናቶች አየር ላይ ይውላል እስከዛ ድረስ የጨረታ ዶክመታችሁ ማስገባት ይኖርባችኋል። ጨረታው የሚያበቃው የመጨረሻው ቀን ከጠዋቱ 8፡00 ሰዓት ላይ የጨረታው ሳጥን ታሽጎ የዛኑ ቀን 830 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ባይገኙም ጨረታው ለመክፈት የሚያግድ ነገር የሌለ መሆኑን እየገለጽን በዓል ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ለሚቀጥለው የስራ ቀን ይተላለፋል።
  6. ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ 25,000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር ብቻ/ በእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት ስም አሰርተው ከጨረታው ሰነድ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ .ቁ፦ 09 21 54 23 57/ 09 26 92 82 68

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን

የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *