በብልጽግና ፓርቲ የማ/ኢ/ክ/ቅ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከፍተኛ ጥራት ያላቸው Desktop Computer Printer, Laptop Photo Copy Machine የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የጽሕፈት መሣሪዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች በዘርፉ ሕጋዊ የሥራ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 09, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

በብልጽግና ፓርቲ የማ/////ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከፍተኛ ጥራት ያላቸው Desktop Computer Printer, Laptop Photo Copy Machine የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን የጽሕፈት መሣሪዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች በዘርፉ ሕጋዊ የሥራ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሆነም፡

1. በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ አቅራቢዎች፤

1.1 የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላችሁና የሰነዱን ኮፒውን ማቅረብ የምትችሉ፤

1.2 በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ በስማቸው ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ማቅረብ የምትችሉ፤

1.3 የአቅራቢነት ምዝገባ የምስከር ወረቀት ያላችሁና የሰነዱን ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ፤

1.4 የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላችሁና ኮፒ ሰነዱን ማቅረብ የምትችሉ፤

1.5 የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላችሁና እና ኮፒ ሰነዱን ማቅረብ የምትችሉ፤

1.6 2016/2017 . የመልካም የሥራ አፈጻጸም ምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ ሁሉ //ቤቱ ለግዥው ጋብዟል፣

2. አቅራቢዎች፡

2.1 ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሰነዱ (Bid Bond) ብር 50,000 በባንክ በተመሰከረለት (CPO) ከነማስከበሪያው ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2.2 ተጫራቾች የግዥ ጨረታ ዝርዝር የያዘ ሰነድ/ Bid Document / የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ/ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት በማ//////ቤት የግዥና ፋይናንስ ክፍል 1 ፎቅ በመቅረብ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

2.3 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የጨረታ መወዳደሪያ ኮፒ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ 16ኛው ሥራ ቀን 400 ሰዓት ድረስ በማ//////ቤት የፋ////አስተዳደር መምሪያ ግዥ ክፍል ቀርበው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

2.4 ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ሥራ ቀን 400 ለተጫራቾች ክፍት በመሆን በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ በዕለቱ በዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

2.5 የተጫራቾች ተሟልቶ አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም፡፡

2.6 /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለ መረጃ ከፈስጉ በስልክ ቁጥር 09 67 28 53 36 / 09 93 42 59 04

የማ//ብልጽግና ፓርቲ //ቤት

ሆሳዕና