በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በደ/ጎን/አስ/ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል


Addis Zemen(Sep 03, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

አፈ ከሳሽ ….እነ ይታየው ፍቃዴ /5ሰዎች/

አፈ/ተከሳሽ እነ ደጀኔ አበራ /4 ሰዎች/ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ 4 ተከሳሽ ስም ማለትም በሙሉ ገበያ አየለ ስም የተመዘገበ ቤትና ቦታ በደ/ታቦር ከተማ ቀበሌ 04 ቀጋ ወሀ ተብሎ ከሚጠራው ቦታ በአዋሳኝ ምስራቅ ቁጥር 388 በምዕራብ 386 ሰሜን ቁጥር 401 ደቡብ መንገድ ስፋቱ 200 / ላይ በሆነ ቦታ ላይ ያረፈ ቤት በጨረታ በመነሻ ዋጋ 900080.2 /ዘጠኝ መቶ ሺህ ሰማኒያ ብርከ 2/100 ሳንቲም/ በሆነ መሸጥ ስለተፈለገ የጨረታ ማስታወቂያው አየር ላይ የሚቆየው ለተከታታይ 30 ቀናት ሲሆን ይህም ከመስከረም 05 ቀን 2018 . እስከ ጥቅምት 04 ቀን 2018 . ይሆናል ፡፡ ጨረታው የሚከናወነው የፍ/ቤቱ ሀራጅ ባይ የደ/ታቦር / 04 አስ//ቤት እና የቀበሌው ምድብተኛ ፖሊስ ባለበት 05/02/2018 . ቤቱ ከሚገኝበት ቦታ ከጠዋቱ 400 ሰዓት እስከ ቀኑ 600 ሰዓት ሲሆን የጨረታ አሸናፊው ለፍ/ቤቱ የሚገለፀው ጥቅምት 06 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 300 ሰዓት ይሆናል፡፡ የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ገንዘብ 1/4 ወዲያኑ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ /ቤቱ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በአብክመ ጠቅላይ /ቤት በደ/ጎን/አስ/ዞን ከፍተኛ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *