በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የእንጦጦ ማርያም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሆቴል መስተንግዶ በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 07, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002/2018 .

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ /ከተማ //ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የእንጦጦ ማርያም የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት 2018 . በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ፣ለሆቴል መስተንግዶ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።

ስለዚህ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት ማስያዝ ይጠበቃል።

1. 6233 ለሆቴል መስተንግዶ ጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦብር 18000

በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሕጋዊ ተወዳዳሪዎች

1. በመንግስት የንግድ ፊቃድ የላቸው።

2. በዘመኑ የታደሰ የመንግስት የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

3. የዕቃዎች ዋጋ 15% ቫት ተጨምሮ ይቅረብ ፡ባይቀርብ አንደተጨመረ ሆኖ የሚሰራ ይሆናል።

4. ተጫራቾች የማይመለስ ያንዳንዱ ሎት ብር 200 (ሁለት መቶ )በመክፈል የጨረታውን ዝርዝር መረጃ የያዘ ሰነድ ከት/ቤቱ ///አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ በግልፅ መሙላት አለባቸው።

6. ተጫራቾች በየሎቱ የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።

7. ተጫራቾች የተመረጡ ዕቃዎች እና ሜኑ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው።

8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 05 ማስገባት ይቻላል።

9. አሸናፊ ሆነው የተመረጡ ድርጅቶች ካሸነፉበት ጠቅላለ ዋጋ 10 % በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የውል ማስከበሪያ ማቅረብ አለባቸው።

10. አሸናፊ ተጫራች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በራሱ የትራንስፖርት ወጪ /ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማምጣት አለበት ፡፡ /ቤቱ በእቃዎች ላይ 20% የመጨመር /የመቀነስ መብት አለው።

11. ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣ የመጨረሻ 10 ኛው ቀን 1100 ሰዓት ተዘግቶ 11ኛው ቀን ጠዋት 330 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች ሁሉም ተጫራቾች ቢገኙም ባይገኙም በተገኘው ተጫራች የሚከፈት ይሆናል።

12. /ቤቱ የተሻለ መንገድ (አማራጭ) ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዘ መብቱ የተጠበቀ ነው።

13. አድራሻ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 እንጦጦ ማርያም ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ 200 ሜትር ላይ እንገኛለን።

14 . ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0118 120 769 / 0910 205 614

በጉ /ከተማ //ቤት የወረዳ 01 እንጦጦ ማርያም የመ///ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *