በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 04, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ከታች በተዘረዘረው መሰረት በንግድ ዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ስለሚፈልግ ተፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ ድርጅቶችን / ግለሰቦችን 6 (ስድስት) ወር ውል በመግባት ግዥ መፈጸም መግዛት ስለሚፈልግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል /ጥሪ ያደርጋል/

.

ቃዎቹ ዓይነት ዝርዝር

ሞዴል/መለያ/

መለኪያ

ብዛት

የአንድ ዋጋ(ብር)

ለጫ

1

ነጭ ጤፍ

1 ደረጃ ንጹህ

በኪ.

 

 

 

2

ቀይ ጤፍ

1 ደረጃ ንጹህ

በኪ.

 

 

 

3

የዳቦ መጋገሪያ ማሽን

  • Rated voltage 380-400v
  • 3phase 27-30kw 50/600HZ
  • Freq -Room Temp,400°C
  • Capacity 9*(400*600)
  • Size 1640*780*1500

በቁጥር

 

 

 

4

32 Trays Electric Rotary bread Oven

Specification :

  • 380v.50Hz.
  • 52kw/3.8km
  • Electric Temperature Range: 0-400°C
  • Net Weight:1800kg
  • Chamber Size: 1300x1350x 1830mm
  • Tray Size:32x 600x400mm
  • Overall Dimensions:
  • Length: 2620mm
  • Width:1680mm
  • Hight:2740mm

በቁጥር

 

 

 

5

Heavy Duty 32 Trays Electric Rotary Rack Oven for Bread

  • HX-32D-01
  • 32 Trays Electric Rotary Rack Oven
  • Power Source: Electric
  • Voltage:380v 50Hz
  • Power 50.7kW
  • Capacity:32 Trays
  • Dimension 260*168*244cm
  • Temperature: 0-300°C

በቁጥር

 

 

 

በዚሁ መሠረት

1. ተጫራቾች በጨረታ ለመካፈል ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN Number) የምከር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት (15) ተከታታይ ቀናት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል /ቤት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 110 የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ / በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

4. የጨረታ ሠነዱ ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስራ አምስተኛው (15)ኛው ተከታታይ ቀናት ይሸጥና በአስራ ስድስተኛው (16)ኛው የስራ ቀን 800 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ከቀኑ 830 ይከፈታል።

5. አሸናፊው ድርጅት ለውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ ላይ አስር ከመቶ(10/100) በባንክ በተረጋገጠ CPO ማሰያዝ አለበት።

6. የውል ማስከበሪያውም አሸናፊው ድርጅት ዕቃዎቹን በውሉ የጊዜ ገደብ አስገብቶ እስኪያጠናቅቅ ድረስ ተይዞ የሚቆይ ይሆናል።

7. ተጫራቾች አሸናፊ የሆነባቸውን ነጭ ማኛ ጤፍ እና ቀይ ጤፍ ለማቅረብ ለስድስት ወር ውል መፈረም ይጠበቅባቸዋል።

8. ተጫራቾች አሸናፊ የሆነባቸውን እቃዎች በራሳቸው የትራንስፖርት ወጪ ጭነው አዳማ ገልማ አባ ገዳ ማዕከል /ቤት ድረስ በማቅረብ ማስረከብ ይኖርባቸዋል።

9. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን በተናጠል በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ የድርጅቱ ማህተም አርፎበት /ቤቱ ለዚሁ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በጨረታው የመክፈቻ እለት ማስገባት አለባቸው።

10. ሌሎች ዝርዝር ማብራሪያዎች ከሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ።

11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ማሳሰቢያ፡ የዳቦ መጋገሪያ ማሽኑን ካቀረብነው እስፔስፍኬሽን ውጭ የተሻለ ከተገኘ በአማራጭነት ማቅረብ ይቻላል።

ስልክ ቁጥር፡– 022 112 4565/ 022 212 9255 ደውለው አስፈላጊ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *