Your cart is currently empty!
በየካ ከፍለ ከተማ የህብረት ፍሬ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ /ት/ የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 02, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 1/ 2018 ዓ.ም
በየካ ከፍለ ከተማ የህብረት ፍሬ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ /ት/ የ2018 በጀት ዓመት
ተቁ |
ሎት |
የእቃው አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
ምርመራ |
|
ብር |
ሳ |
||||
1 |
ሎት1 |
የሰራተኞች የደንብ ልብስ |
3000 |
00 |
|
2 |
ሎት2 |
አላቂ የቢሮ ዕቃዎች |
2000 |
00 |
|
3 |
ሎት3 |
አላቂ የትምህርት ዕቃዎች |
3000 |
00 |
|
4 |
ሎት4 |
አላቂ የፅዳት ዕቃዎች |
4000 |
00 |
|
ድምር |
|
12000 |
00 |
|
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ለመወዳደር ከተ.ቁ-1 እስከ ተ.ቁ-9 የተዘረዘሩትን ሊያሟሉ ይገባል፡፡
1. ሀጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
2. ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃአቅራቢዎችዝርዝር የተመዘገቡመሆን አለባቸው።
3. የግብር መከፈያ (Tin Number) እና የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ከፋይ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
4. በየሎቱ የሚመለስ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድቦንድ በባንከ በተመሰከረ (CPO) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ የሚችል።
5. ለጨረታ ሰነድ በብር 200 /ሁለት ብር /የማይመለስ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከውጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ቢሮ በመቅረብ መግዛት አለባቸው።
6. ተጫራቾች የጨረታ ማወዳደሪያውን ዋጋ በመሙላት እና ከተ.ቁ 1-5 የተጠቀሱትን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ አንድ ላይ በማያያዝ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለዚሁ ተብሎ በታዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ሲኖርባቹ ሣጥኑ እስከ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፤ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይታሸግና 4፡35 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ኮፒ እና ኦርጅናል ለየብቻ መቅረብ ይችላሉ።
7. የጨረታው አሸናፊ ለመልካም አፈፃፃም (ለውል ማስከበሪያ)ያቀረቡ የጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
8. ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
9. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
10. አሸናፊ ተጫራቾች ውል ከወሰዱ በኋላ ያሸነፉትን ዕቃ በ7 ቀን ጊዜ ውስጥ ማቅረብ አለባቸው።
አድራሻ ፡– የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ቤላ በቀድሞ ቀበሌ 18 መዝናኛ ከበብ አጠገብ
ስልክ 011 126 1601
በየካ ክፍለ ከተማ የህብረት ፍሬ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ /ት/ቤት