ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል


Addis Zemen(Sep 02, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተዉን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።

ተቁ

 

የተበዳሪው ስም

 

የዋሱ ሰም

 

ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ

 

የሚሸጠው ንብረት

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

 

የንብረቱ ዓይነት

 

የንብረቱ መግለጫ

 

የጨረታው መነሻ ዋጋ

የጨረታ ሸያጭ ቀን

 

ሰዓት

 

1

አቶ ለማ አብደታ

 

አቶ ለማ አብደታ

 

ባቢቻ ቅርንጫፍ

 

ቤት

 

ባቢቻ ከተማ ቀበሌ 01

 

ቤት

 

የካርታ ቁጥር ISADD-002/14 የቦታ ስፋት በካሬ 283.94

 

 

204,750 (ሁለት መቶ አራት ሺህ ሰባት መቶ ሀምሳ ብር ብቻ )

 

መስከረም 26ቀን /2018

400

 

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

3. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ባቢቻ ቅርንጫፍ አማካኝነት /ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡

4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል።

5. ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 09 10 70 36 07/ 09 12 34 19 48 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ .


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *