Your cart is currently empty!
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Sep 02, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተዉን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።
|
ተቁ
|
የተበዳሪው ሰም
|
የዋሱ ስም
|
ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ
|
የሚሸጠው ንብረት
|
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ
|
የንብረቱ ዓይነት
|
ካርታ ቁ እና የቦታ ስፋት
|
የጨረታው መነሻ ዋጋ
|
የጨረታ ሸያጭ ቀን
|
ሰዓት
|
|
|
አቶ ወንድሙ በርገኔ
|
አቶ ወንድሙ በርገኔ
|
ሶዶ ቅርንጫፍ
|
ቤት
|
መሀል ክ/ ከተማ ቀበሌ ዋዱ
|
ቤት
|
የካርታ ቁጥር BUR/ ዋአ 1260/15 200 ካሬ
|
232,067 (ሁለት መቶ ሰለሳ ሁለት ሺህ ስልሳ ሰባት )
|
መሰከረም 26 ቀን/2018
|
4:00
|
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል:
2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም
3. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ሶዶ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታዉ ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል ፡፡
4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::
5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 09 10 70 35 58 / 09 16 47 08 69 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ