Your cart is currently empty!
ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማህ (Air Compressor) ባለ100 ሊትር፣ 500 ሊትር እና የመበየጃ ማሽን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Sep 03, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማህ ከዚህ በታች የተገለጸውን (Air Compressor) ባለ100 ሊትር፤ 500 ሊትር እና የመበየጃ ማሽን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ተ.ቁ |
የእቃው እይነት |
ብዛት |
መለኪያ |
የአንዱ ዋጋ ከቫት በፊት |
1 |
Air Compressor (Z-2005/80) Brand ABAC 100 L pcs |
1 |
በቁጥር |
|
2 |
Air Compressor For Type shop Brand ABAC 500L pcs |
1 |
በቁጥር |
|
3 |
Welding Machine (BX1 400) |
2 |
በቁጥር |
|
በመሆኑም ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣ ቀናት ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒሆ 100,000.00 (መቶ ሺህ ብር) ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን Air Compressor ባለ 100 ሊትር እና 500 ሊትር የአንዱን ዋጋ በመሙላት በታሽገ ፖስታ ይህ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 10 የስራ ቀናት አ.አ ባንቢስ ምንትዋብ ህንፃ ወረድ ብሎ የድሮ ወርልድ ፉድ ( WIF)ህንፃ 2ኛ ፎቅ ስልክ፡ 09 25-90-43-80/ 09-96-01-75-71 ግዥ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ ኢማ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚግኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግል/መ/ማ ስልክ ቁጥር 09 35 40 51 02/ 09 10 47 83 65 ግዢ ክፍል ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው መስከረም 5/2015 ዓ ም ከጠዋቱ 4፡00 ጨረታው ተዘግቶ መስከረም 7/2018 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ የተ/የግል ማህ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል.
- ጨረታ ላጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም.
ማሳሰቢያ፡ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል. መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው.
ድርጅቱ!