አቡነ ባስልዮስ የቅ/የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የሥራ ዘመን ነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ/ም ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የጨረታ ማስከበሪያ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል


Addis Zemen(Sep 04, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ማረሚያ

ነሐሴ 22 ቀን 2017 / በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 15 ላይ ለአቡነ ባስልዮስ የቅ/የመጀ///ቤት 2018 . የሥራ ዘመን ባወጣው የእቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2018 ሳይገባ የወጣ ሲሆን፤ እንዲሁም

  • ሎት 10 CPO ማስያዝ የሚገባቸው 20,000 መሆን ሲገባው በስህተት 25,000 ብር የተባለ ሲሆን፤
  • ሎት 12 25,000 CPO ማስያዝ የሚገባቸው በጋዜጣው ላይ ሳይታተም የወጣ በመሆኑ በዚህ ማስታወቂያ የታረመ መሆኑን እናስታውቃለን።

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/68b005970a538a49bb000001 

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አቡነ ባስልዮስ የቅ/የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት