የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኮምፒውተርና ፎቶ ኮፒ መለዋወጫዎች እንዲሁም የመኪና ጎማዎች፣ ባትሪና መለዋወጫዎች ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 07, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 06/2017

የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን 2017 .ም. በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

.

የዕቃው ዓይነት

ሎት 1

የጽሕፈት መሳሪያዎች የጽዳት ዕቃዎች የኮምፒውተርና ፎቶ ኮፒ መለዋወጫዎች

ሎት 2

የመኪና ጎማዎች፤ ባትሪና መለዋወጫዎች

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች

1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ ቫት የተመዘገቡ፣

2. በጨረታ ለመሣተፍ ከገቢዎች ፍቃድ ያላቸው፣

3. የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ጊዜና ቦታ:

1. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት ድረስ የማይመለስ ብር 300.00/ሶስት መቶ ብር/ በሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሂሳብ ቁጥር 1000604259658 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ የንግድ ፍቃዳቸውን ፎቶ ኮፒ ይዘው በመቅረብ ከግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላሉ፣

 ጨረታው የሚከፈትበት እና ሰነዱ የሚቀርብበት ጊዜ

1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 830 እስከ 11፡00 ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ያስገባሉ᎓᎓

2. በማግስቱ በ17ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

3. ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል::

የጨረታ ዋስትና

1. ማንኛውም ተጫራች 2% በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም ከስድስት ወር ያላነሰ ጊዜ ያለው በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ቢድቦንድ ዋስትና ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል።

* የጨረታ ሠነድ አስተሻሸግ ሁኔታ .

1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ የልዩ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነትና የታክስ ክፍያ ማረጋገጫ ሰነዶች በጨረታው ለመሳተፍ ከገቢዎች የተሰጠ ማስረጃ እና የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተደገፈ CPO ከኦርጂናል የዋጋ ማቅረቢያ ጋር በአንድ ላይ በሰም ታሽገው መቅረብ አለባቸው፡፡ ፋይናንሻል ሰነዶች ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በሰም ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል።

2. ቴክኒካል ሰነዶች ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በሰም ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል። ይህንን አስተሻሸግ ዘዴ ያልተጠቀመ ተጫራች ከጨረታው ይሠረዛል።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916 071 539/0911 735 258 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ሲኮስኮ)