የቦታ ስፋቱ 250 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


Addis Zemen(Sep 05, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/ባለመብቶች እነ ህጻን በሀይሉ አለማየሁ እና በፍ/ባለዕዳ / ዝናሽ ደቻሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ///ቤት በኮ//.138669 በቀን 20/05/2007 . በዋለው ችሎት በሰጠው ውሳኔ እና በኮ//.166161 በቀን 18/7/2007 . እና 30/9/2015 . በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በቦሌ /ከተማ ወረዳ 01 ክልል ውስጥ የሚገኝ የቤ ቁጥር 1988 የሆነ ቤት የቦታ ስፋት 250 / የሆነ ቤት ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 16,872,250 (አስራ ስድስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሰባ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ሃምሳ) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ግንቦት 13 ቀን 2017 . በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 800 ሰዓት ለመሽጠ ቀጠሮ የተያዘ ሲሆን በዕለቱ ምንም ተጫራች ባለመገኘቱ ምክንያት ጨረታው ሳይካሄድ ቀርቷል። በፌ///ቤት በኮ//.138669 በቀን 11/11/2017 . በተሰጠው ትዕዛዝ በፍ//// 428(1) ድጋሚ የሐራጅ ጨረታ እንዲወጣ በታዘዘው መሰረት 1/4 4,218,062.50 (አራት ሚሊዮን ሁለት መቶ አስራ ስምንት ሺህ ስልሳ ሁለት 50/100) ሆኖ ጥቅምት 3 ቀን 2018 . የተጫራቾች ምዝገባ 500 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።

የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ሰዓት ጀምሮ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመውሰድ መጎብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4ኛውን በንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል። ከ1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ CPO የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ///ስም CPO አሰርተው በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ በተከፈተ አሰርቶ ሙሉ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት በጨረታው አሸናፊ የሆነ በጨረታ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ ሳያደርግ ቀርቶ በቀጣይ ጨረታ ተደርጎ ጨረታው ከበፊቱ ጨረታ ቀንሶ ከተሸጠ ገዥው በልዩነት ተጠያቂ እንደሚሆን የፍ//ዳይሬክቶሬት ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሀራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመፃፍ ባለፈ ስም የማዞወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን።

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *