የአስላ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ ሰልጣኞች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ አትክልት፣ ጥራጥሬ እና የበሰሉ ምግቦችን ለአንድ ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 06, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2

የአስላ መምህራን /ኮሌጅ 2018 . የበጀት ዓመት ለኮሌጁ ስልጣኞች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ አትክልት፣ ጥራጥሬ እና የበሰሉ ምግቦችን ለአንድ ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም፡

  1. ለተጠየቁት ምግቦዎች የታደሱ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆናችሁ የግብር ከፉይነት መለያ ቁጥር ያላችሁ እና በፌደራል፤ በክልል ወይም በዞን ገንዘብ /ቤት ወይም ግዢዎችና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላችሁ ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኮሌጁ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 1 ድረስ በመቅረብ ሰነዱን 1000.00 /አንድ ሺህ/ ብር ባንክ ገቢ በማድረግ በግዥ መውሰድ ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች ከግብር ሰብሳቢው /ቤት የዘመኑን ግብር አጠናቀው ለመክፈላቸው እና ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት በዝግ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በተከታታይ እስከ 16ኛዉ የሥራ ቀናት ጠዋት 3፡00 ሰዓት ማቅረብ እና ጨረታ ሳጥን ወስጥ ማስገበት የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 300 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ጠዋት 330 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኮሌጁ አዳራሽ ይከፈታል።
  4. ማንኛውም ተጫራች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የታወቀ ባንክ በክፍያ ማዘዣ (CPO) ለምግብ ጥራጥሬ፣እንጀራ አና መጣፈጨዎች 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ/ ብር ለዳቦ፤ ለፉርኖ ዱቄት እና ከብት ስጋ ለእያንዳንዱ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) ብር፣ ለማገዶ እንጨት 20,000.00 (ሃያ ሺህ) ብር በኮሌጁ ስም በማስያዝ ማቅረብ ይኖርበታል።
  5. አሸናፊው ተጫራች አስተማማኝ የሆነ የምግብ ክምችት ያለውና ምግቦቹን በራሱ የማጓጓዣ ወጪ አሰላ ከተማ በሚገኘው በኮሌጁ ግቢ ድረስ አምጥቶ ኮለጁ በሚሰጠዉ ፕሮግራም መሰረት ማስረከብ ኖርበታል።
  6. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 30 10 74 17/ 09 11 74 29 80 ይጠይቁ።

አሰላ //ኮሌጅ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *