የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የከባድ ተሽከርካሪዎች እና የኮንስትራክሽን ማሽኖች መለዋወጫ ዕቃዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 05, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/-2/008/2018

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የከባድ ተሽከርካሪዎች እና የኮንስትራክሽን ማሽኖች መለዋወጫ ዕቃዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የሚገዛው ዕቃ ዓይነት

የጨረታ /ቁጥር

ጨረታ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር

 

ሎት 1

የቀላል ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች

አአከመባ/ግብዓት/-2/008/2018

 

60 ቀን

 

መስከረም 08 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት

 

መስከረም 08 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት

 

500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር)

ሎት 2

የከባድ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች

500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር)

ሎት 3

የኮንስትራክሽን ማሽኖች መለዋወጫ ዕቃዎች

500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር)

ስለዚህ:-

  1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ እንዲሁም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረገፅ (WWW.PPA.gov.etየአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገብ ይኖርባቸዋል። ሌሎች ተጨማሪ መቅረብ የሚገባቸው ሰነዶች በጨረታ ስነዱ በተገለፀው መሰረት ይሆናል።
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከባለሥልጣኑ /ቤት የፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬከቶሬት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 135 መውሰድ ይችላሉ።
  3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ certified payment order (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ የቀረበ የባንክ ዋስትና ከሆነ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /unconditional Bank Guarantee/ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bic Bond) 90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።
  4. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለሥልጣኑ /ቤት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለሥልጣኑ ዋና /ቤት ይከፈታል።
  • ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር  011-372-2825/ 011-371-4103

አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *