የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የውጭና የውስጥ መስታወት ጽዳት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Sep 03, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/8ad96340-d7f9-4fa0-886a-cac7ef93533f/open 

Invitation for Bid
የውጭና የውስጥ መስታወት ጽዳት አገልግሎት ግዥ

Lot Information

  • Procurement Reference Number: EFDA-NCB-NC-0164-2017-PUR
  • Object of Procurement: የውጭና የውስጥ መስታወት ጽዳት አገልግሎት ግዥ
  • Description: የውጭና የውስጥ መስታወት ጽዳት አገልግሎት ግዥ
  • Award Type: Lot based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Procuring Entity: Ethiopian Food and Drug Authority
  • Clarification Request Deadline: Sep 4, 2025, 11:59:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Sep 4, 2025, 11:49:54 AM
  • Terms and Conditions:
  1. የጽዳት አገልግሎት የሚፀዳውን ህንፃ መጥተው በአካል መታየት አለበት።
  2. ህንፃውን ሳይታይ ዋጋ ቢሰጡ እንዳዩ ይቆጠራል።
  3. የማስረከቢያ ጊዜ አዋርድ በተሰጠ በ5 ቀን ውስጥ ስራው ተሰርቶ ማለቅ አለበት።
  4. ህንፃው እስከ 8ኛ ፎቅ መሆኑን እና መስታወቱ ከውስጥና ከውጭ መሆኑን እናሳውቃለን።
  5. ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ቢሮ መተው መታየት አለበት።
  6. ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *