የካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል የመድሃኒትና ህክምና መሣሪያ ግዥ፣ የመኪና ጎማ ግዥ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ፣ የጽዳት ዕቃዎች ግዥ፣ የደንብ ልብስ ግዥ፣ የቧንቧ ዕቃዎች እና ህንፃ ተገጣጣሚ ዕቃ ግዥ፣ የህትመት አገልግሎት ግዥ እና ለተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አገልግሎት ግዥ ብቻ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 02, 2025)

 Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 01/2018

በደ/ // //መስተዳድር የካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል 2018 በጀት ዘመን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፡

  1. ሎት/1/ የመድሃኒትና ህክምና መሣሪያ ግዥ
  2. ሎት/2/ የመኪና ጎማ ግዥ
  3. ሎት/3/ የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ
  4. ሎት/4/ የጽዳት ዕቃዎች ግዥ
  5. ሎት/5/ የደንብ ልብስ ግዥ
  6. ሎት/ 6 / የቧንቧ ዕቃዎች እና ህንፃ ተገጣጣሚ ዕቃ ግዥ
  7. ሎት/7/ የህትመት አገልግሎት ግዥ
  8. ሎት/8/ ለተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አገልግሎት ግዥ ብቻ

ሲሆን ተወዳዳሪዎች የሚጠበቅባቸው ቅድመ ሁኔታዎች በሎት/8/ ቀደም ሲል በመ/ቤቱ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ያለው ተጫራች መወዳደር አይችልም፣ የገቢዎች ክሊራንስ ያለው

1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ እና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ያላቸው እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ

3. በመንግስት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

4. የዕቃ አቅራቢነት ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉና የመልካም ሥራ አፈፃፀም ከሰሩበት /ቤት ማቅረብ የሚችሉ

5. ተራ ቁጥር ከሎት2 እስከ ሎት 6 ድረስ ለወጡ ጨረታዎች ናሙና ማቅረብ ግዴታ ሆኖ ሎት 7 ከመ ቤቱ ናሙና በመውሰድ መጫረት የሚችሉ ሲሆን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ቦንጋ ገ/ፃ/ሻዎ/አ/ ሆስፒታል 3 ፎቅ ግዥ ንብረት አስር ቢሮ .22 በመቅረብ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር ለእያንዳንዱ ጨረታ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ። ለእያንዳንዱ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/ ሲፒኦ በባንክ የተመሰከረ ማቅረብና ማስያዝ አለባቸው። የጨረታ ሰነድ አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋጋ በመሙላት ቦንጋ ገፃሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል 3 ፎቅ ግዥና ንብረት አስ/ ቢሮ .22 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ፖስታዎችን ማስገባት ይችላሉ።

 6. ጨረታው 16ኛው ቀን 400 ሰዓት ላይ ታሽጎ 430 ሰዓት ላይ ቦንጋ ገ/ፃ / / /ሆስፒታል 3 ፎቅ ግዥና ንብረት አስ/ ቢሮ 22 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል።

7. ተጫራች ያሸነፈበትን ዕቃ ሙሉ በሙሉ እስከ ገ/ፃ / / /ሆስፒታል ቅጥር ጊቢ በሚገኘው ግምጃ ቤት ንብረት ክፍል ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ እና በበጀት ዘመኑ የተጨማሪ ግዥ ፍላጎት ሲቀርብ ባሸነፈበት ዋጋ ማቅረብ የሚችል

8. የተጫራቾች ተሟልቶ አለመገኘት ሂደቱን አያስተጓጉልም።

9. አሸናፊው ድርጅት ማሸነፉ ሲረጋገጥ ያሸነፈበትን የጠቅላላ ዋጋ 10 % ውል ማስከበሪያ ለማስያዝ በሆሉ ስም በዝግ አካውንት ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ እና ማሸነፉ በተረጋገጠበት አምስት ቀናት ውስጥ ቀርቦ የውል ስምምነት ለመፈፀም ፈቃደኛ የሆነ

10. ጨረታው የሚከፈተው ቦንጋ /ፃ/ሻ /አጠ/ሆስፒታል 3 ፎቅ ግዥና ንብረት አስ/ ቢሮ .22 ሲሆን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ላይ ይሆናል። ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0473310316/0473312361 ያገኙናል።

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መስተዳድር የካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል