የዳግማዊ ምኒልክ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የጥበቃ ደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የአላቂ የቢሮ እቃዎች የጽሕፈት መሣሪያ፣ ልዩ ፍላጎት መጽሐፎች እና ግብአቶች፣ የሕትመት ሥራዎች፣ የፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር ጥገና፣ የመምህራን ጋውን እና የጥበቃ ሱሪና ኮት ስፌት መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 09, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2018

በአራዳ /ከተማ የዳግማዊ ምኒልክ አጠቃላይ 2 ደረጃ /ቤት ///አስ/ የሥራ ሂደት 2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ:-

1. የደንብ ልብስ የስፖርት ትጥቅ የጥበቃ ደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የአላቂ የቢሮ እቃዎች የጽሕፈት መሣሪያ፣ ልዩ ፍላጎት መጽሐፎች እና ግብአቶች፣ የሕትመት ሥራዎች፣ የፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር ጥገና የመምህራን ጋውን እና የጥበቃ ሱሪና ኮት ስፌት።

በዚህ መሰረት:-

  1. በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገቡትን የወቅቱን የምዝገባ ምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ እና በአዲስ ንግድ ፈቃድ ምዝገባ ያደረጉ፡፡
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የዚህን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከቢሮ ቁጥር 35 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 5000 /አምስት ሺህ ብር/ እና የውል ማስከበሪያ ላሸነፈበት 10% በባንክ በተመሰከረለት (ሲፒኦ) ዳግማዊ ምኒሊክ አጠቃላይ 2 ደረጃ /ቤት በማለት ማቅረብ አለባቸው
  6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ የሚያቀርቡትን ዋጋ ሰነዱ ላይ በመሙላት የግዥውን ዓይነት በኤንቨሎፑ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ ላይ ማህተም በማድረግ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ /ቤቱ ቢሮ ቁጥር 34 በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት አለባቸው።

ማሳሰቢያ፡ የጨረታ ሳጥን በ11ኛው ቀን 400 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 35 ይከፈታል ሆኖም ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ቀን የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ሳምፕል ማቅረብ ግዴታ ነው በሳምፕል ማቅረብ ለማይችሉ እቃዎች በፎቶ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

* አድራሻ– 4 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ጎን

* ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር– 011 154 5756

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ምኒልክ አጠቃላይ

2 ደረጃ /ቤት //// የሥራ ሂደት