Your cart is currently empty!
የጨና ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ዘመናዊ የቨርሚ ኮምፖስት ማምረቻ ማዕከል ፕሮጀክት ግንባታ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 09, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የመጀመሪያ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2
የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ET-SWEPR‐501177-CW-HFQ //የጨና ወረዳ ቦባ በላ ቀበሌ ማዕከል ላይ ለሚገነባው ዘመናዊ የቨርሚ ኮምፖስት ማምረቻ ማዕከል ግንባታ የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከርያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ቦባ በላ ቀበሌ ማዕከል ላይ ለሚገነባው ዘመናዊ የቨርሚ ኮምፖስት ማምረቻ ማዕከል ፕሮጀክት ግንባታ ለማስገንባት ፈልጎ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ እንድናወጣ በጠየቁት መሰረት የጨና ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ይህን ተከትሎ ባወጣው የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሰፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት ተወዳዳሪዎች ሟሟላት ያለባቸው መስፈርት እንደሚከተለው ይሆናል።
16. የታደሰ የ2017 ዓ.ም ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤
17. የተጨማሪ እስት ታክስ ማስረጃ ማቅረብ የምችል/የምትችል፡፡
18. የንግድ ምዝገባ /tin number /ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤
19. የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት (የኮኒትራክተሮች ምዝገባ የምስክር ወረቀት) ከሚመለከተው አካል (ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ተጠያቂው ከልል ቢሮ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፣
20. GC/BC ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ የኮንስትራክሽን ኩባንያ ለ2017 ዓ.ም የታደሰ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤
21. በግዥና ንብረት በስተዳደር ስር በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው ከምዝገባና አስተዳደር ኤጀንሲ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፡፡
22. ሳይት ቪዝት/visiting the project site/ ስለማድረጋቸው ተጨባጭ መረጃ ከጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥ/ል/ጽ/ቤት ማምጣት የሚችል/የምትችል፡፡
23. ጨረታውን ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ለተጨማሪ መረጃ ከጨና ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በመምጣት የጨረታ ሰነዱን ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ትችላላችሁ፤
24. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500(አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጨና ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ፡፡
25. ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት አንድ(1) ቴክኒካል ኦርጅናል እና ሁለት ቴክኒካል ኮፒ አንድ(1) ፋይናንሻል ኦርጅናልና ሁለት ፋይናንሻል ኮፒ የጨረታ ዶክመንት በአንድ አንድ ፖስታ ለየብቻ በማሸግ ከተጨማሪ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሁለት ሁለት ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕና የጨረታ ማስከበሪያን ጨምሮ በእናት ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
26. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000(ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ(Cpo) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
27. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዘጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
28. ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይታሸጋል፡፡ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን ሰነድ የመከፈት ሂደቱን አያስተጓጉልም፡፡
29. የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
30. ሌሎች ተጨማሪ መስፈርቶችን ከምትገዙት የጨረታ ቴክኒካል ዶክመንት ላይ ማየት ይቻላል፤
ማሳሰቢያ፡– መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፦
በስልክ ቁጥር 047 338 0173/174 ደውሎ ማረጋገጥ ይቻላል።
የጨና ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት