በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም ካፒታል የኤሌክትሮኒክስ መስሪያ ዕቃ እና ሌሎች ኤሌክትሮኒክሶችን በተዘጋጀው ጨረታ ሰነድ መሰረት ከአቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 17, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሚዲያ ጨረታ ማስታወቂያ

በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ////ቤት 2018 / ካፒታል ከተያዘው በጀት ከዚህ በታች

  • የኤሌክትሮኒክስ መስሪያ ዕቃ እና
  • ሌሎች ኤሌክትሮኒክሶችን በተዘጋጀው ጨረታ ሰነድ መሰረት ከአቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው፡

  1. ተጫራቾች ንግድ ዘርፍ የተሰማሩበትን የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ቫት የተመዘገቡበት ሰርተፍኬት ማስገባት፣
  2. ቲን የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ
  3. በእቃ አቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ
  4. 3% ለመንግሥት ግብር እንደሚቆረጥ ማወቅ አለባቸው፣
  5. ግዥው ለእቃው በሰጡት ዋጋ ማቅረቢያ መነሻ በተናጠል ወይም በጥቅል የሚፈፀም መሆኑን ማወቅ አለባቸው፣
  6. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታው ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ስዓት የማይመለስ ብር 50 በመከፈል //////ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በማቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  7. ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን ለስ//////ቤት ብለው ሲፒኦ 3000 /ሶስት ሺህ ብር ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  8. የጨረታ ማስታወቂያ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የስራ ቀን ከቀኑ 830 ታሸጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 845 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል።
  9. አሸናፊው ድርጅት እቃውን እስከ ስልጢ ወረዳ ////ቤት ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማድረስ አለበት።
  10. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን እቃ እስከ አንድ ወር ድረስ ለመስሪያ ቤቱ የማቅረብ ግዴታ አለበት /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳስቢያ፡በጨረታ አሸናፊነት ከተገለፀበት እስከ 7 ቀናት ውስጥ ውል ባይገቡ ያስያዙት ሲፒኦ ውርስ ተደርጎ የተሻለ ግዥ ዘዴ የምንጠቀም መሆኑን እንገልፃለን።

ለበለጠ መረጃ – 0468820005/32 ይደውሉ።

በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *