በጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ ለሰራተኞት ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ 1/አንድ/ አውቶቡስ እና አንድ/ ዶልፊን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለአንድ(1)ዓመት የሚቆይ ውል ለመያዝ ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 17, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር CC‐MBO/CNB/01/2018/2025

በጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ///ቤት 2018 በጀት ዓመት ለቅ//ቤቱ ለሰራተኞት ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ 1/አንድ/ አውቶቡስ እና አንድ/ ዶልፊን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለአንድ(1)ዓመት የሚቆይ ውል ለመያዝ ማሰራት ይፈልጋል

በሰንጠረዡ በተቀመጡ ሃሳብ መሰረት አሸናፊ የሚሆን ድርጅት ውል መዋዋል ይፈልጋል።

/

 

የተሽከርካሪ አይነት

 

ሰው የመጫን አቅም

 

ስሪት ዘመን

 

ብዛት

ምርመራ

1

አውቶቡስ

 

50 እና ከዛ በላይ

 

2010 እና ከዛ በላይ

 

01

 

 

2

ዶልፊን

 

14 እና ከዛ በላይ

 

2010 እና ከዛ በላይ

 

01

 

 

ስለሆነም ተሽከርካሪዎችን የሚያመለክተው የጨረታው ዝርዝር ሁኔታ በጨረታው ሠነዱ ላይ መመልከት ትችላላችሁ።

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል።

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ

2- ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለ ስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

4. የጨረታ ማስከበሪያ ብር ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ 100,000(አንድ መቶ ሺህ ብር) ለአውቶቡስ እና 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ለዶልፊን በባንክ የተመሰከረለት CPO ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ጋራንቲ ከጨረታ ሠነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሞያሌ ጉምሩክ //ቤት የግዥና ፋይናንስ ቡድን 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 13 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችኋል።

7. ጨረታው ከመስከረም 07 ቀን 2018 . ጀምሮ እስከ መስከረም 21 ቀን 2018 . ለተከታታይ ለ15 ቀን በአየር ላይ የሚቆይ መሆኑ ይታወቅ፡፡

8. ጨረታው መስከረም 21 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

9. የጨረታው አሸናፊ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና 10% (አስር በመቶ) CPO በማስያዝ ከመስሪያቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል።

10. ጨረታው የምናስተናግደው በእያንዳንዱ ተሽከርካሪ (car by car) ይሆናል።

11. ተጫራቾች ከጨረታው ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ሊኖረው አይገባም ካለውም ፓራፍ መደረግ አለበት።

12. ተጫራቾች ከሚሞሉት ሰነድና ፖስታ ላይ የድርጅታቸው ማህተም እንዲሁም ስም አድራሻ፣ ስልክ፣ ኢሜይል አድራሻ ማድረግ አለባችሁ፡፡

13. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው መኪናዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።

14. ተጫራቾች ተመሣሣይ የሰርቪስ ዋጋ ቢያቀርቡ ቃለ ጉባኤ በመያዝ በእጣ የምንለይ መሆኑን እናሳውቃለን።

15. ዘግይቶ የመጣ ተጫራች ፖስታ ተቀባይነት የለውም።

16. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ

የተጠበቀ ነው። የጨረታ ሰነድ መሸጫና ጨረታ መክፈቻ ቦታ ሞያሌ ///ቤት ግዥና ፋይናንስ ቡድን አስተባባሪ 2 ፎቅ

ስልክ ቁጥር፡– 046 444 0952/ 046 444 1218

በጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ///ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *