የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ


Addis Zemen(Sep 17, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

NATIONAL BANK OF ETHIOPIA

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ

የጨረታ ማስታወቂያ

1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 986

2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 28,194,910,000

3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት መስከረም 07 ቀን 2018 .

4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣

የሰነዱ ዓይነት

የገንዘብ ልክ

የሚከፈልበት ጊዜ

28 ቀን

563,895,000

ጥቅምት 05 ቀን 2018 .

91 ቀን

8,458,470,000

ታህሳስ 08 ቀን 2018 .

182 ቀን

11,277,975,000

መጋቢት 09 ቀን 2018 .

364 ቀን

7,894,570,000

መስከረም 06 ቀን 2019 .

5. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል።

6. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል።

7. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል።

8. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን መስከረም 07 ቀን 2018 . እስከ 530 ሰዓት

9. የጨረታ ውጤት መስከረም 07 ቀን 2018 . ይገለጻል።

10. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው።

11.ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *