የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 23, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. የፍጥነት መቆጣጠሪያ ራዳር ብዛት 25
  2. በፀሐይ ሃይል የሚሰሩ የትራፊክ አደጋ ማስጠንቀቂያ መብራት (Solar Powered traffic warning bg) ብዛት 94
  3. የትራፊክ ማስተናበሪያ ዱላ (testic Stick light) ብዛት 81
  4. የትንፋሽ አልኮል መጠን መለኪያ (Abeshyod test) ብዛት 45
  5. ሞንታርቦ
  6. ሚክሰር
  7. እምፕሊፋር
  8. ሆርን

የግዥ ቁጥር፡መደ...አ. 001 /2008

የግዥ ዓይነት፡ግልጽ ጨረታ

ጨረታው የሚወጣበት ቀን መስከረም 2018 .

ተጫራቾች ትከክለኛ አቅራቢ ስለመሆናቸው ህጋዊ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ፣ እንዲሁም ከአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆኑ፤ የተጨማሪ እሴት ታከስ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ሰርተፍኬት እና የጨረታ መሳተፊያ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ እና ላሸነፉበት ዕቃ የውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችሉ እንዲሁም ቋሚ የስራ ቦታ ወይም ድርጅት ያላቸው ሆነው በቅድመ ምልከታ ወቅት ድርጅታቸውን ወይንም የስራ ቦታቸውን ለማሳየት ፈቃደኛ የሆኑ፤

  1. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ በተቋሙ ስም የተከፈተው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000000983997 ላይ በመከፈፈ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የስራ ቀናት ውስጥ በመንገድ ደህንነት እና መድን ፈንድ አግልግሎት 4 ፎቅ ግዥና ፋይናንስ የስራ ከፍል በመቅረብ የጨረታውን ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ክላይ ለተገለጹት ዕቃዎች ለተወዳደሩበት ለእያንዳንዱ በባንክ በተመሰከረለት የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በተመሳሳይ የባንክ ዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ሁሉም ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ ዕቃ ከጠቅላላ ዋጋ 2% ማስያዝ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው:: የሚወዳደሩበትን በግልጽ ኢንቨሎፕ ላይ በመጻፍ እና የድርጅቱን ማህተም እና ፊርማ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው በጋዜጣ በወጣ 16ኛው የስራ ቀን 400 ሰዓት የጨረታው ሳጥን ተዘግቶ በዚያው ዕለት 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተቋሙ የመሰብሰቢያ አዳራሽ 8ኛ ፎቅ ላይ ይከፈታል፡፡ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ የተዘረዘሩት ዕቃዎች የእያንዳንዱን ነጠላ ዋጋ እና ድምሮ ዋጋ ቫት ጨምሮ ማካተት ይኖርባቸዋል፡፡ ተቋሙ ጨረታውን ለመግምግም የሚጠቀምባቸው መስፈርቶች ዕቃዎቹ መንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት ስፔስፊኬሽን መሰረት ወይም በሚቀርበው ናሙና ጥራት ዋስትና አነስተኛ ዋጋ እና አጠቃሎ የማቅረቢያ ጊዜ ግምት ውስጥ ይገባል፡፡ የሚወዳደሩበትን ዕቃ በፖስታ አሽጎ በፖስታው ላይ የሚወዳደሩትን ዕቃ እና የድርጅቱን ስም መጻፍ እና ማህተም ማድረግ ግዴታ ነው።
  7. ተጫራቾች በጨረታው ሰነድ ላይ በወጣው ስፔስፊኬሽን መስፈርት መሰረት የማቅረብ ግዴታ ይኖረዋል።
  8. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ዕቃ ቢያንስ የአንድ ዋስትና መስጠት አለባቸው።
  9. ተጫራቹ ያሸነፈበት ዕቃ ዕቃዎች በሙሉ ወር ጊዜ ውስጥ መቅረብ ይኖርበታል።
  10. የሚቀርቡ ዕቃዎች በተቋሙ የበላይ ኃላፊ ኃላፊነቱ የሰጠው አካል ስለ ዕቃው ትክክለኛነት ሲረጋገጥና አቅራቢ ሕጋዊ ደረሰኝ ሲያቀርብ ከፍያው ይፈፀማል።
  11. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የጠበቀ ነው።
  12. ሌሎች ራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
  13. በጨረታው የሚሳተፉ ተወዳዳሪ ድርጅቶች በዘርፉ የሚሰሩ ድርጅቶች ብቻ መሆን አለባቸው።
  14. ኮፒ እና ኦርጅናል ተለይቶ በኤንቨሎፕ በተናጠል ለየብቻ ማህተም ያረፈበት በፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  15. ከዚህ በላይ የጠቀሱትን መስፈርት የማያሟሉ አቅራቢዎች ከጨረታው ውጪ የሚደረጉ ይሆናሉ።
  16. በጨረታው ሳጥን መከፈቻ ዕለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የማይገኙ ከሆነ ከተቋሙ እውቅና ሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።

ድራሻ፡ቂርቆስ ከፍለ ከተማ ወረዳ 08 ካሳንቺስ ኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል አዲሱ ህንፃ 4 ፎቅ የግዥና ፋይናንስ የስራ ከፍል

መረጃ፡በስልክ ቁጥር፡– 09 11 54 83 75 ወይም 09 21 56 22 62

የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት