የመካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅራቢ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ስራ ማስጀመር ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 23, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የመካነሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅራቢ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ስራ ማስጀመር ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን ማሟላት አለባችሁ።

1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ መሆኑን ማስረጃ የሚያቀርቡ፡፡

2. የንግድ ፈቃዱ ካፌና ሪስቶራንት ሆቴል፤ምግብ ቤትና ባርና ሪስቶራንት እና ተመሳሳይ የሆነ ስራ ሊሰራ የሚችል፡፡

3. ተጫራቾች ቲኦቲ ወይም ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና ተከታታይ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ።

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ እየከፈሉ ከመካነሠላም ሆስፒታል ዋና ገንዘብ ያዥ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት የሚችል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

5. ጨረታው የሚከናወነው በሎት ሲሆን በመኖ ዋጋ ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበና በቤት ኪራይ መነሻ ዋጋ ብር 4000 ሲሆን ከዚህ በላይ ከፍተኛ ያቀረበ አሸናፊ ይሆናል ፡፡

6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በመግለጽ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሲሆን ጨረታው በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ይዘጋል

7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 830 በሆስፒታሉ ///አስ//የስራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል፡፡ 16 ኛው ቀን ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም የህዝብ በአላት ቀን ከዋለ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታውን መክፈት ይቻላል፡፡

8. የግብአት አገልግሎት ቢያንስ ለሶስት ወር በቂ የሚሆን በመጋዘን ማስቀመጥ የሚችል ::

9. የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ ሳጥኑ ከመከፈቱ በፊት 2% በጥሬ ገንዘብ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡

10. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፊል/ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

11. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ቢፈልግ 09 23 74 70 44 / 09 14 34 43 06 / 09 34 37 02 54 እና 09 14 33 45 65 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

የመካነሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *