የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሚዲያ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የተለያዩ የካሜራ፣ የኤሌክትሪክ እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 23, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018

1/ የግዥው አይነት የተለያዩ የካሜራ፣ የኤሌክትሪክ እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሚዲያ ከዚህ በታች የቀረቡትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የተለያዩ የካሜራ፣ የኤሌክትሪክ እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ በዚሁ መሰረት በጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሁሉ መወዳደር ይችላሉ።

1/ ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡የታደሰ ንግድ ፍቃድ በመንግስት ግዢ ላይ ለመሳተፍ የተመዘገበበት የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ ቲን ነምበር ምስክር ወረቀት ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርቲፊኬት እና የግብር ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2/ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ አዲስ አበባ በሚገኘው ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በመሄድ በ200 ብር ገዝተው መውሰድ ይችላሉ።

3/ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ/CPO/ቢድ ቦንድ የጠቅላላ ዋጋውን 2% በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሚድያ ስም ሞልተው ከኦርጅናል ቴክኒካል ፕሮፖዛል ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባችዋል።

4/ ተጫራቾች የቴክኒካል ሰነድ ሁለት ኦርጅናልና 2/ሁለት/ ኮፒ እንዲሁም የፋይናንሻል ሰነድ አንድ ኦርጅናልና 2/ሁለት/ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ በትክክል መቅረብ አለበት የኮፒ ሰነዶች በአይነትም ሆነ በብዛት ከኦርጅናል ሰነዱ ጋር ተመሳሳይ መሆን አለበት።

5/ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን 6 ኪሎ አዲስ አበባ ንብረት ማስወገድ አገልግሎት መግዛት ይችላሉ ፡፡ተወዳዳሪ ድርጅቶች ጨረታውን ሞልተው ለጨረታ ማስገቢያ አዲስ አበባ በሚገኘው ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡ጨረታውን በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት አዲስ አበባ በሚገኘው ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ይከፈታል።

6/ ሆኖም ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የመንግስት የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ይከፈታል።

7/ ተጨማሪ መረጃ ለማገኘት በስልክ ቁጥር 09 28 65 38 53፤ 09 10 00 03 29፡ 09 12 16 86 79 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

8/ ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሚዲያ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *